አትሮኖስ
286K subscribers
119 photos
3 videos
41 files
571 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ትዝታ

የልጅ የልጅነት
የእናቴን ጡት ወተት
ይዞ መመጥመጡን
መታገል ማፍረጡን
ለማግኘት የውስጡን
ጥሎብኝ ነው መሰል
ትዝታ በውስጤ
መረበሽ መሣቤ
ጡት ሳይ መደንገጤ።

🔘በፋሲል ሃይሉ🔘