አትሮኖስ
283K subscribers
112 photos
3 videos
41 files
502 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ትንሽ_ቦታ…!

በዚህ ዓመት…
ብንጣላ መታረቂያ
ብንታረቅ ለመጣያ
ትንሽ ቦታ መጠለያ
ትንሽ ብቻ መሰደጃ…
ምን-አለበት…?
ለምን-አልባት ብንተውለት…?

ፍጹም መሆን ስለማንችል…
ትንሽ ባዶ እንዋዋል
በልባችን ደግ በኩል
ለአንጎላችን መላወሻ - ትንሽ ቦታ እንተውለት
“ምን-አልባት” የምንልበት…!

ልክ እንደ አምና ለዚህ ዓመት
ብንጣላ መታረቂያ
ብንታረቅ ለመጣያ
ብንታሰር ይቅር ማያ
ይቅር ብንል መታሰሪያ
ትንሽ እንተው ባዶ ቦታ
ጥግ ድረስ የለም ስራ
ጥግ ድረስ የለም ፋታ
በልባችን ደግ በኩል
እንፈልግ ባዶ ቦታ
የጳጉሜ ዓይነት ትንሽ ቦታ
ለዘመን መለዋወጫ
--------
🔘ነቢይ መኮንን🔘

በዛውም list ሊሆን 23ቀን ብቻ የቀረውን Airdrop ላይ ተሳተፉ  ብዙ ሰው እየተሳተፈ ነው👇👇👇👇


t.me/empirebot/game?startapp=hero405867113
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium
👍1910