አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
572 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ተማፅ'ኖ

አቤቱ!
እህል ውኃ ሟሸሸብን
ለባዊነት አመለጠን
ሆድ የሚያኽል ልብ ስጠን
በሆዳችን ልክ ሥራው
የልባችንን መጠን፡፡

🔘በዕውቀቱ ሰዩም🔘