አትሮኖስ
286K subscribers
121 photos
3 videos
41 files
571 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ካንቺም #ብሶ

የፍቅር አይኔ..እውር ሆኖብኝ
ካንቺ ብጠጋ...መንገዱ ጠፍቶኝ.....
የወንድ ናፍቆት ዛር
አንቺም አጥወልውሎሽ
ይሁን ተቀበልሽኝ...
ከፍቅሬ ተግባብተሽ
ታዲያ.....
የፍቅር ወዘናዬን
የወንድ ወዘናዬን
እንደ መቅኔ
መጠሽ..መጠሽ..መጠሽ
"ሂድ አመዳም አልሽኝ"።
እኔስ ይብላኝ ላንቺ....
ተማርኩ..ትልቅ እውነት
"አ..መ..ድ..ሽ..ን አየሁ.."
"አመዳም ያልሽኝ 'ለት።"
.......
እራስሽ...አመዳምምምም🙊

🔘ከ ታምራት🔘
😱1