አትሮኖስ
286K subscribers
121 photos
3 videos
41 files
572 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ቀይ_አበባ

ከየአበቦቹ ላይ ንቦቹ ሊቀስሙ

ዙሪያቸውን ከበው አብረው ሲዘምሩ

እኔ ቀይ ሆንኩና ሳልታይ ቀርቼ

ያልተነካ ሀብቴን ከውስጤ አስቀምጬ

አንዱን እንኳን አጣሁ

ደፍሮ የሚመጣ የሚቀስም አጥቼ፡፡
👍1