አትሮኖስ
286K subscribers
119 photos
3 videos
41 files
568 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ሰርክ_አሮጌ

አንድ ያልታደለ ቤተሰብ-
የአንዲት መንደር-
ትውልድ መንጋ፣

እከካም ሆዱ እንዲታከክ-
የዘኬ መዓት ሊያግበሰብስ-
አኮፋዳ ይዞ ሲንጋጋ፣

በውሾች ድምፅ ሲበረገግግ-
ውሾችን ለመከላከል-
ዱላውን እንደዘረጋ፣

ሁሌም የሰው እጅ ሲያይ -
ከልመና ሳይላቀቅ -
እልፍ መዓልት መሽቶ ነጋ::