#ማልቀስ_ሽብር_ሲሆን
፡
፡
አባ ሲፀልዩ ጆሮዬ እየሰማ
አሜን ማለት ፈራሁ መንግስትን ቢነካ
ከፈጣሪ በላይ ንጉሱን ፈርቼ
በዝምታ ስዋጥ እጆቼን ዘርግቼ
አባ አስተዋሉኝ በፍቅር አይናቸው
ለነፍሴ ማዘኔ ወድያው ቢገባቸው
አሜን ማለት ፈራው ይህም ሽብር ሆነ
ማልቀስም ወንጀልነው እንባዬም ደረቀ
እውነት ተደብቆ ማስመሰል ገነነ፤
ይቅር በለኝ ጌታ
ይቅር በሉኝ አባ
ቡራኬ አድምጨ ፀሎቶን ሰምቼ
አንጀቴ እየራስ ለነፍሴ ፈርቼ
ባምታን መረጥኩኝ ኣሜን ማለት ችቼ፡፡
፡
፡
አባ ሲፀልዩ ጆሮዬ እየሰማ
አሜን ማለት ፈራሁ መንግስትን ቢነካ
ከፈጣሪ በላይ ንጉሱን ፈርቼ
በዝምታ ስዋጥ እጆቼን ዘርግቼ
አባ አስተዋሉኝ በፍቅር አይናቸው
ለነፍሴ ማዘኔ ወድያው ቢገባቸው
አሜን ማለት ፈራው ይህም ሽብር ሆነ
ማልቀስም ወንጀልነው እንባዬም ደረቀ
እውነት ተደብቆ ማስመሰል ገነነ፤
ይቅር በለኝ ጌታ
ይቅር በሉኝ አባ
ቡራኬ አድምጨ ፀሎቶን ሰምቼ
አንጀቴ እየራስ ለነፍሴ ፈርቼ
ባምታን መረጥኩኝ ኣሜን ማለት ችቼ፡፡
👍4