አትሮኖስ
286K subscribers
121 photos
3 videos
41 files
570 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#መወለድና_ቁዋንቁዋ

እስኪ እንደዉ በሞቴ ምኑ ነዉ ሚገናኝ
መወለድ ብሎ ቁዋንቁዋ ወሬ ወንድምሽ ነኝ
ለካስ ቁዋንቁዋ ሚሆነዉ መወለድ አይደለም
የአብራክ ክፋይ ነዉ ሌላ ወንድም የለም
ወንድምማ...
ህመሙን ደብቆ ህመሜን ሲያስታምም
ጉዳቱን ሸሽጎ ለደስታየ ሲቆም
ነበር...
ግና ላንዳንድ ቁዋንቁዋ ነን ባዮች
ወንድምነት ማለት ሆኖ ወንድነት
ለጥቅም ምትፈለግ እህትም እስዋ ናት
ይሁና
አንተ ወንድ ሁን እኔ ልሁን እህት
ጉዳቴን ደብቄ ልሁንህ የእዉነት
መወለድና ቁዋንቁዋ ሆኖ እዳይቀር ተረት

ህሊና(ወንድ መሆንብቻ ወንድምነት ለመሰላቸዉ)
👍1