አትሮኖስ
283K subscribers
111 photos
3 videos
41 files
509 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ላንቺ_ስል

“ሲጋራ አጨሳለሁ ላንቺ ስል ላንቺ ስል
ከጭሱ መካከል አገኝሽ ይመስል”
ብሎ ቢል አጫሹ…
እኔ ጠጬ ደግሞ…
“መጠጥ እጠጣለሁ ላንቺ ስል ላንቺ ስል
አልኮል እጋታለሁ ላንቺ ስል ላንቺ ስል
ሌሊት ሲያስመልሰኝ
ካንጀቴ አስወጥቼ እጥልሽ ይመስል”