አትሮኖስ
286K subscribers
117 photos
3 videos
41 files
566 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ሮዛ_2


#ክፍል_አስር(🔞)


#ከለብ_አሪዞና

ክለብ አሪዞና ሮማን ሕንጻ ስር የሚገኝ ቀውጢ ጭፈራ ቤት ነበር። በሩ ጠባብ ነው።ዉስጡ ግን በጣም ሰፊ ነው። ልክ እንደትዝታ “ባብሽ”።በአንድ ወቅት የትዙን “ባብሽ” ጠባብ ነው እያሉ ብዙ
ወንዶች ተዋደቁለት። እውነት ለመናገር ያን ሰሞን ከኛ ፊት ይልቅ የሷ ባብሽ ይበልጥ ዝነኛ ነበር።ዘልቀው እስኪያዩ ድረስ ነው ታድያ።

ስለሺ ዘ ጎንደር የትዙን ባብሽ ካልቀመስኩ ብሎ እሪ አለ። ተው ቢባል ምን ቢባል! በቃ እሷ ጭን ውስጥ
ቅበሩኝና ታፍኜ ልሙት አለ። እግር ስሞ፣ ደጅ ጠንቶ፣እጥፍ ከፍሎ፣ በስንት መከራ፣ከምሽታት በአንዱ ሌሊት ከፍታ ሰጠችው። አጥብባ ሰጠችው። አስነከሰችው። ስለሺ ደስ አለው። ደስታው ግን ብዙ አልዘለቀም። ዕቃው ገብቶ ጠፋ። ቢባል ቢፈለግ ከየት ይገኝ? የስለሺ ዕቃ የትዙ ባብሽ ውስጥ ገብቶ በቃ ጠፋ ጠፋ። በስንት ፍለጋ ለፖሊስ አመልክቶ ነው ያገኘው እየተባለ ተቀለደ።

በሌላ ቀን ስለሺን አግኝተነው “ምን ሆንክ?” ስንለው “ዉስጥ ገብታችሁ እኔ ያየሁትን ብታዩ እንዳሁኑ አትቀልዱም ነበር” አለን። እሱ እንደሚለው ባብሽዋ ውስጥ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አሉ-
በእኩልነት እየጨፈሩ ይኖራሉ። ብቻ በትዙ “ባብሽ” ዙርያ አንድ ዓመት ተቀለደ። ትዙ ከፋት። ይሄ ክፉ ጎንደሬ! ምነው ባልሰጠሁት ኖሮ” ብላ ተጸጸተች።

በርግጥ የትዙ “ባብሽ” በተፈጥሮ ሰፊ ነው፤ እሷም ይህንንም ስለምታውቅ ነው ዮጋ የጀመረችው። ዮጋ የምታሰራት አንዲት ህንዳዊት መነኩሲት ነበረች፡፡ ሳር ቤት አካባቢ። ትዙ ደንበኞቿ እቃሽ ሰፉብን እያሉ ሲነጫነጩባት ብድግ ብላ ህንዷ ሴትዮ ጋር ሄደችና ሰላም እንኳ ሳትላት “ይቅርታ ባብሼ"

ማስጠበብ ፈልጌ ነበር” አለቻት። ህንዷ እንገቷን በአዎንታ ነቅንቃው ዮጋ ከላስ መዘገበቻት። በደንብ እንዲጠብላት ብላ Pussy Contraction and Relaxation የሚባል ኮርስ ሰጠቻት።

ኮርሱ ለትዝታ ከባድ አልነበረም። ትልቅ የሚነፉ የፕላስቲክ ኳስ በእግሮቿ መሐል አድርጋ ቁጭ ትልበትና ትንፉሽ ወደ ውስጥና ወደ ዉጭ በማስገባትና በማስወጣት የባብሽዋን ጡንቻ መቆጣጠር ተማረች። ዘዴው ለተወሰነ ጊዜ ሰራላት። በአጭሩ ቁላ ሲገባባት በባብሿ ጡንቻ ነክሳ መያዝ ቻለችበት።
ወንዱን ሁሉ አሰለፈችው። ዋጋ እየቆለለችባቸው እንኳን ብዙ ወንዶች ከሷ ባብሽ ሌላ ወይ ፍንክች አሉ። እሷ ባብሽ ውስጥ ገብተን ስንወጣ ሌላ መቃብር ቆፍራችሁ ብትቀብሩን አይቆጨንም አሉ።

ትዝታ ቢዝነስ ቆመላት። በተማረችው መሰረት ሴክስ ማድረግ ስትጀምር ቶሎ ብላ ትንፋሽዋን ስባ ትይዘዋለች። ባብሽዋ ይጠብላታል። ይህን ጊዜ ወንዶቹ እቃቸውን ታግለው ስለሚከቱባት በደስታ ማበድ ይጀምራሉ"እቃዬ ትልቀቱን መቋቋም አቅቷት ልትሞት እሪ ነው ያለችው እያሉ ለወንድ ጓደኞቻቸው ጉራቸውን ይቸረችራሉ። ብለው ብለው ደግሞ 6 ዓመት ያለመታከት በሸሌነት ያገለገለችውን ትዙን “ድንግል ናት” ብለው መማል ያምራቸዋል። ወንድ ሲባል ጉረኛና ወረኛ ነው።

ኾኖም ትዙ በዚህ ጥበብ ብዙም አልዘለቀችም። ሴክስ የጉልበት ሥራ ሆነባት። ከወንድ በተኛች ቁጥር
ትንፋሽዋን ወደ ውስጥ ስባ ማቆየት ያቅታትና ትለቀው ጀመር። በዚህን ጊዜ ባብሸዋ ወደ ተፈጥሯዊ ስፋቱ ይመለሳል። ወንዶቹ ይሄኔ መደናገጥ ጀመሩ። አንዳንዶቹ የነሱ ዕቃ የተኮማተረ እንጂ የሷ ባብሽ የሰፋ ስለማይመስላቸው አፍረው ቢዝነስ ጨምረውላት ዉልቅ ይላሉ።

እንዲህ እንዲህ እያለች ለተወሰነ ጊዜ ሸቀለች፤ ቢያንስ ለዮጋ ክላስ ያወጣችውን ብር አስመልሳለች።አይቆጫትም።

#አሪዞና

ክለብ አሪዞናም እንዲሁ ነው፤ እንደትዙ ባብሽ። በሩ ጠባብ፤ ዉስጡ ሰፊ። ደግነቱ ስፋቱ ብዙም አያስታውቅም። በመስታወት ተከፋፍሏል። ለተራ ጠጪ(open Bar)፣ ለቋሚ ደምበኛ (Customefs Bar)፣ ለልዩ ደምበኛ (VP Bar)ና ለዲፕሎማቶች (Ambassador Bar) ተብለው ክፍሎቹ
ተሸንሽነዋል። አንድ ምንም የማይከፈት ሌላ ክፍልም አለ። ሁለት እጅግ የናጠጡ ባለሐብቶች ብቻ ሲመጡ ነው የሚከፈተው። ከነሱ ሌላ ማንም ሰው እዚያ መግባት አይችልም። እነሱ በዓመት አንዴ

ወይም ሁለቴ ሊሆን ይችላል የሚመጡት። ወይም ምንም ላይመጡ ይችላሉ። ቢኾንሞ በቀን በቀን ይፀዳል በቀን በቀን ይወለወላል።

የሁሉም ክፍሎች መስታወቶች በልዩ ትዕዛዝ የተሰሩና Tinted የተደረጉ በመሆናቸው አንዱ ሌላውን ክፍል እንዲያይ አያስቻሉም። ለምሳሌ የዲፕሎማቶች ከፍል ውስጥ የሚዝናኑ ሰዎች በልዩ ደምበኛ ክፍል VIP Bar) ያሉትን ሰዎች ማየት ይችላሉ። ነገር ግን VIP Bar ያሉ ደምበኞች
Arabassador bar ማን እንዳለ ማየት አይቻሉም። ሁሉም የበታቹን ማየት ግን ይችላል የብላዩን ማየት ነው የማይችለው ደስ የሚለው ግን ሁሉም ሰው ካለበት ቁጭ ብሎ ዋናውን የዳንስ ፍሎር ቁልቁል መመልከት መቻሉ ነው።

በክለብ አሪዞና “መኝታ ቤት” የሚባል ነገር የለም። ነገር ግን ለሾርት ብቻ የሚያገለግል ምድር ቤት የሚባል ቦታ አለ። አንድ አጭር ሶፋ፣ አንድ የብረት ምሶሶ፣ አንድ ደረቅ ወንበርና አንድ ጠረጴዛ ብቻ ነው ያለው። ፍራሽም ኾነ አልጋ የለውም። ልዩ ደምበኞች ብቻ ናቸው ከዚህ ከፍል መግባት የሚፈቀድላቸው። በፈለጉት ፖዚሽን ቶሎ ጣጣቸውን ጨርሰው እንዲወጡ ነው ዲዛይን የተደረገው ዲፕሎማቶች 50 ዶላር ይከፍላሉ። ሀበሻ በየ 15 ደቂቃው የሚጨምር 500 መቶ ብር ይከፍላል። ተራ ጠጪዎች ግን ይህን አያውቁም። ስለዚህ ምድር ቤት ምን እንደሆነ አያውቁም። ምን እንደሚሰራ
አያውቁም። ቢያውቁም መግባት አይችሉም፡፡ ለነሱ አልጋ የለም!” እንላቸዋለን፤ ሲጠይቁን። ከፍሉ
በር ላይ የተጻፈውም እነሱን ለማደናገር ኾን ተብሎ ነው- Warehouse!” ይላል በትላልቅ ፊደል።

#እዮኤል_ማነው?

ትዝ ይለኛል ለዚህ ቤት እንድንሰራ መጀመርያ የመለመለን እዮኤል ነበር። አንድ ምሸት ሴቶች ብቻ ሆነን ሜሞ ፐብ በግል እየተዝናናን አስተናጋጁ ሂሳብ ተከፍሏል!” አለን። ገርሞን ስንዞር አንድ ቀይ ጎልማሳ ሰው ወደኛ ሲመለከት አየን ። መላጣ ነው። ስናየው ፈገግ አለ። ፈገግታው ደስ ይላል። ተዋወቀን ። እዮኤል እባላለሁ፤I don't know why ሴቶች ብቻቸውን ሲዝናኑ ይማርኩኛል አለ
ከዚህ በፊት አይተነው ባናውቅም ወደድነው። አብሮን ትንሽ ደነሰ። የማይከብድ፣ ጫወታ አዋቂ ይመስላል። ትንሽ ቆይቶ “Ladies night ነው መሰለኝ፤ እንዳልረብሻችሁ ተዝናኑ” ብሎን ቢዝነስ ካርዱን ሰጥቶን ወጣ። ከሜሞ ወጥተን ላዳ ውስጥ ስንገባ ቶሎ ብለን ቢዝነስ ካርዱን አየነው። ሰሙ
የስልክ አድራሻው ብቻ ነበር የተጻፈው ። ካርዱን ገልብጠን ስናየው Private Consulart to Happiness ይላል። ነገሩ በጣም አሳቀኝ። ቆይ ግን እዮኤል ማን ነው?

መጀመርያ እንደ ኡስማን ዘ ፒምፕ ዓይነት ሰው መስሎን ነበር። ሦስታችንም ማንነቱን ለማወቅ ጉጉት ስላደረብን በሌላ ቀን ደወልንለት። ያለንበት ለንደን ካፌ ድረስ መጣ። እኛ በረንዳው ላይ ቁጭ ብለን ነበር። ሰማያዊ ግራንድ ቪታራ መኪናውን ፓርክ ሲያደርግ ለየነው። ቀይ መላጣ ነው። መላጣው የችጋር ሳይሆን የምቾት ነው። ያብረቀርቃል። ምቾት ያንገላታውን መላጣ ሲያብረቀርቅ ብዙም ሰው ላይ እያንጸባርቅም መሰለኝ። የመኪናውን ቁልፍ በቄንጥ እያሽከረከረ ወደኛ ጠረጴዛ መጥቶ ወንበር
ስቦ ተቀማጠ። ለሁላችንም ኬክ በምርጫችን ጋበዘን። ስናወራ ለብዙ ዓመት አብሮን የኖረ ጓደኛችን እንጂ ሁለተኛ ቀናችን አይመስልም ነበር።

የፈለኳችሁ ለአንድ ቀላል የቢዝነስ ስራ ነው ብሎ ጀመረ።አንድ የልብ
👍72