አትሮኖስ
286K subscribers
118 photos
3 videos
41 files
567 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#የሾህ_አጥር

በ'ነ እንትና ሰፈር፣
ቤት ንብረት ተፈርቶ፣
በሰላም በደስታ- ሰው ሲኖር አይቼ፤

እኔም እንደነሱ፣
ወግ ይድረሰኝ ብየ፣
የመኖርያ ቤቴን - እሾህ ውስጥ ሰርቼ፤

ተላልጩ አለኩኝ
መግቢያ መውጫ አጥቼ፡፡