አትሮኖስ
286K subscribers
118 photos
3 videos
41 files
567 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ራስንፍለጋ

ሐገሬን ዞሬ አካልየ - ከአድማስ ባሻገር ዋትቼ
በምኞት ፈረስ ጋልቤ የሩቁን ላቀርብ ጎትቼ
ከምስራቅ እስከ ምዕራብ
ከሰሜን እስከ ደቡብ - ተንከራትቼ ያጣሁት
አንድ ሳንቲም ከኔ ሳይርቅ - ራሴ ውስጥ አገኘሁት፡፡

🔘በሙሉቀን🔘