አትሮኖስ
286K subscribers
121 photos
3 videos
41 files
572 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ማየት_ብቻ

ዝ ም ብየ ሳይሽ
ትገዝፊብኛለሽ፡፡

ውበትሽን አይቼ
ድምፅሽን ሰምቼ፤
መዓዛሽን ስቤ
ሳቅሽን ተመግቤ፤
ከፀባይ ከአመልሽ
ከጥፍር እስከ ጸጉርሽ
አይቼሽ
አይቼሽ
አይቼሽ
አይቼሽ....
“ምንድን ነው ሚጎድልሽ?
ምንድን ነው የሚያንስሽ?
ፈጣሪ ከሌላው . ምን ነገር ያውስሽ?”

ብፈልግ ስላጣሁ፣
ቃላት ስላጠረኝ - ለቁንጂናሽ አቻ
በአድናቆት ፈዝዤ፣
ዝም ብየ መመልከት . ማየት ማየት ብቻ፡፡