አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
571 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ምፅ

ተመልከቱልኝ እነዚያን
ገደሉ አፋፍ ላይ የቆሙትን፤

ተደጋግፈው፣
ተያይዘው፣
ሜዳው ላይ መድረስ ሲችሉ
እርስ በርስ እየተጋፉ፣
ቁልቁል
.........ሲ
............ን
..............ከ
..................ባ
......................ለ
.........................ሉ

🔘ሙሉቀን🔘