ዋል ። ፖሊሶቹም ሁኔታውን ከሰሙ በኋላ በንግድ ቤት ውስጥ ፣ ያውም በመንደር መካከከል እንዲህ ማድረግ አግባብ አይደለም በማለት እነ በጋሻውን እዚያው ክትፎ ቤቱ ውስጥ በሚገኝ ክፍል ውስጥ ቆልፈው ካስቀመጧቸው በኋላ የአካባቢውን ወጣቶችና የሆቴል ቤት ተጠቃሚዎቹን አረጋግተው ሄደዋልም ይላል የደረሰኝ ማረጃ.! ይሄም ከደረሰኝ ቪድዮ ጋር ተራው ሲደርስ ይቀርብላችኋል ።
፬ኛ፦ #ደቡብ_ወሎ ¶ #ከላላ_ወረዳ ፦ በዚህ ወረዳ ደግሞ በአብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት የተመሰረተው በዕንቁ የተለበጠ ነው የሚባለውን የደብረ ቀለበት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ታቦት ዝርፊያና ድንቅ ተአምራቱም ተሰምቷል ። ከአጥቢያው የደረሰኝ መረጃ እንደሚያመለክተው የቅደስት ሥላሴን ታቦት ለ 3 ግዜያት ያህል በሌቦች ተሰርቆ መወሰዱን የሚያመለክት ነው ። ነገር ግን ታቦቱ 3 ቱንም ጊዜ ቢሰረቅም በድንቅ ተአምራት ድል በማድረግ ወደ በመንበረ ክብሩ በመመለስ በአካባቢው የሚኖሩ የሌላ እምነት ተከታዮችን ሳይቀር በማስደመም ላይ መሆኑም ተነግሯል ።
አሁን ለ3ተኛ ጊዜ በአንድ ሙስሊም ባለሃብትና በወረዳው ፖሊሶች ቅንጅት ታቦቱ መሰረቁ በታወቀ በ7 ወሩ ካለበት ቦታ በድንቅ ተአምራት ወንጀለኞቹን አስይዞና የተሰረቀበትን መኪናው ጭምር ገልብጦ ፤ የሰረቁትን ሌቦች ጭምር ገድሎ ፣ አስከሬናቸውን ለማውጣት የቀረቡትን ሰዎችና ወታደሮችም እንዳይነሳ ከየት እንደመጡ በማይታወቁ ዘንዶዎችና እባቦች ከብቦ ። አስከሬኑ እንዳይነሳና የሀገሬው ነዋሪ ይኽን ተአምር በአይኑ እንዲያይ በማድረግ ድንቅ ተአማርትን ከፈጸመ በኋላ ለ6ወርም በተደበቀበት ቦታ 5 ተአምር ሲሰራ ከቆየ በኋላ በክብር ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሷል ።
የዚህም ዜና ዝርዝር ተሰናድቷል ጊዜው ሲደርስ አቀርበዋለሁ ። ለማንኛውም እናንት ውድ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች እንደው በሞቴ አፈር ስሆንላችሁ ፣ እንዲያው በእመአምላክ በወላዲተአምላክ ስም ልለምናችሁ እስኪ ዝምብላችሁ አንድ ጊዜ ለዚህ ድንቅ አድራጊ ጌታ ከተቀመጣችሁበት ተነስታችሁ #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በማለት ለቅድሥት ሥላሴ ምስጋና አቅርቡልኝ ።
፭ኛ#በዓለምገና_አማኑኤል ¶ ደቡብምእራብ ሸዋ ። በጉልበትና በግፍ የተወሰደን የቤተክርስቲያን ይዞታ ምዕመናን በኃይል አስመለሱ ።
በታላቁ የተዋህዶ አርበኛ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ አማካኝነት ተመንጥረውና ተወግዘው የተባረሩት ተሃድሶዎቹ የዓለም ገና ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያንን ይዞታ ለፕሮቴስታንት ባለሃብት በድብቅ ሽጠው መሄዳቸው ይታወቃል ። ባለሃብቱም የቤተክርስቲያኒቱን ይዞታ በጉልበት ይዞ አልለቅም በማለት እስከአሁንም ይዞት መቆየቱ ይታወቃል ። እናም ፍርድቤትም ጉዳዩን ለባለሃብቱ በማገዝ ችላ ብሎ ቢተወውም ባለፈው እሁድ ግን አናብስቱ የተዋሕዶ ልጆች ውስጥ ባለሃብቱ አጥሮ በጉልበት የያዘውን ይዞታ ከቅዳሴ በኋላ በ10 ደቂቃ ውስጥ ፍርስርሱን በማውጣት መብቱን አስከብሯል ። የፌደራል ፖሊስ በቦታው ሲደርስም ህዝቡ መስቀለኛውን እንዳጣፋ ምን ልታደርጉን መጣችሁ.? በሉ ግደሉንና የሰማዕትነት አክሊልን አቀዳጁን በማለት የመጣውን ሰራዊት አስደምመው ውለዋል ። ፖሊስም በተዋሕዶ አናብስቱ ሞትን ያለመፍራት ሁኔታ በመገረም ወደ መጣበት ማንንም ሳይተናኮል በሰላም ተመልሷል ። ይሄም ዝርዝር ዘገባ አለው ጊዜውንም ጠብቆ በጊዜው ይቀርባል ። እስከዚያው እስቲ አንድ ጊዜ ለዚህም እልልልልልልልልል በማለት ይህን ላደረገ ልቅዱስ አማኑኤል ምስጋና አቅርቡልኝ ።
ማሳሰቢያ ፦ ከመላው ዓለም የሚደርሰኝ መረጃ ብዛቱን ይህ ነው ማለት ይከብደኛል ። እኔ ደግሞ አንድ ሰው ነኝ ። ሥራውን በፌስቡክ ላይ የሚያነብ ሰው ብዙ ጋዜጠኞች የጻፉትና ያዘጋጁት እንጂ አንድ እኔ መሃይሙ ዘመዴ የማዘጋጀው አይመስልም ። እውነት ነው አንድ የሚድያ ተቋም የሚሠራውን ሥራ በመሥራት ላይ እንዳለሁም ይሰማኛል ። ከጉዳዮቹ አንገብጋቢነት የተነሳ ለጊዜው ከ18 ሰዓት በላይ በኢንተርኔት ላይ ተጥጄ በመዋልና በማደር መረጃዎችን በማደራጀት እና በማቀነባበር ለእናንተ ለጓደኞቼ ቢጥማችሁም በያጥማችሁም እንደምንም አድርጌ በማዘጋጀት ወደ እናንተ ለማድረስ በመጣር ላይ እንደምገኝ እናንተም ምስክሮቼ ናችሁ ።
ለግንዛቤ እንዲረዳችሁ ያህል ይህንን ሁሉ መረጃ ወደእናንተ ለማድረስ የምጠቀመው #Samsung galaxy S7 በተባለ የእጅ ስልክ ነው ። በደቡብ አፍሪካ ወንድሜ ደጉ ገዝቶ የሰጠኝ ኖት4 ስልክ በመበላሸቱ ምክንያት አሁን እየተጠቀምኩበት ያለውን ይኽችን ስልክ ጀርመን ድረስ በመምጣት ገዝተው ያበረከቱልኝ ወደፊት ስማቸውን ከእነ መልካም ሥራቸው ለሁሉ የምገልጠው ሊቀጳጳስ የሆኑ አባቴ ናቸው ። እኚህ ሊቀጳጳስ ስልኩን ብቻ አይደለም ገዝተው ያበረከቱልኝ ይህንን ሁሉ መረጃ ለመቀበል ወደ ኢትዮጵያ ለማደርገው የስልክ ጥሪም የሞባይል ካርድ መግዣ ይሆነኝ ዘንድ በየጊዜው የሚያበረክቱልኝ አባቴም ጭምር ናቸው ። እናም ጓደኞቼ እኚህን አባት እባካችሁ አመስግኑልኝ ።
የሚገርመው ኢትዮጵያ እያለሁ ወለላ የምትባል በሚኒሶታ የምትኖር እህቴ ሳምሰንግ ታብሌት ወንድሜ ቀሲስ ያሬድ ገብረመድኅን ደግሞ ለፕቶፕ ገዝተው በመምህር ምህረተአብ በኩል የላኩልኝ የነበረ ቢሆንም እውነቱን ለመናገር እንደ እጅ ስልኬ ለመጠቀም አያፈጥነኙም ። በፈለኩት ቦታ ፣ በፈለኩት ሰዓት መዥረጥ አድርጌ ለመጠቀም ሳምሰንግ ስልክ ለእኔ ልክ እንደቤተሰቤ ለመግባባት ቀላል የሆነልኝ ስልክ ነው ።
እናም ጓደኞቼ ስልኳ ጧ ብላ ልትፈነዳብኝ ስለሆነ በአስቸኳይ በሳምሰግ ኖት8 ይተካ ተብሏልና የምታደርጉትን አድርጉ ። ካላስ አለቀ ።
ማስታወሻ ፦ እንደምታውቁት እኔ ዘመዴ ቀን ጥሎኝ ለጊዜው በጀርመን ስደተኛ መሆኔ ይታወቃል ። የጀርመን መንግሥትም እስከ 2019 ዓም ድረስ በሀገሩ እኖር ዘንድ እሺታውን ሰጥቶኛል ። እናም አስከ ፈቀደልኝ ድረስ በዚሁ በጀርመን እቆያለሁ ማለት ነው ። ሁላችሁ ስደተኞች እንድታውቁልኝ የምፈልገው ነገር ግን ፤ እኔ በስደተኝነት ታሪክ እስከአሁን ለስደተኛ የሚሰጠውን የምጽዋት ብር እስከአሁን እንዳልተቀበልኩ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ ። የወደፊቱን እግዚአብሔር ቢያውቅም እስከአሁን ግን ከመመጽወት ነጻ ነኝ ። ስንትና ስንት ሰራተኛ ቀጥሬ ሳስተዳድር የነበርኩ ሰውዬ በስተእርጅና የሰው እጅማ አያሳየኝ አምላኬ ። በልጅነቴ ማሟላት ያለብኝን በሙሉ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አሟልቻለሁ ። አሁን እንዲህ ለሃይማኖቴ እሪሪ ብሎ ከመጮህ በቀር ለጊዜው ሌላ ሥራ አይታየኝም ። ነገሩን በአንክሮ ሳየውም በዚህ አሁን እየሰጠሁ ባለሁት አገልግሎት ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ አለበት ባይ ነኝ ። ለሆዴ የሚሆነውን በጀርመን ከሚኖሩ ወገኖቼ ከገበታቸው በታች የተረፈውን እየበላሁ እስከጊዜው ድረስ በዚህ እቆያለሁ ። እናም እውነታው ይኸው ነው ።
ታዲያ ቤተሰብህን ማን ይረዳልሃል.? እንዴትስ ይኖራሉ የምትሉም እንዳላችሁ አውቃለሁ ። በጀርመን አስካለ ማርያም የተባለች እህቴ ፣ በአሜሪካ ወንድሞቼ ቀሲስ ሱራፌል ወንድሙ ፣ ቀሲስ ያሬድ ገብረመድህን ፣ ቀሲስ ዘማሪ ታዴዎስ ግርማ ፣ ከእንግሊዝ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ ። በቋሚነት ስለልጆቼ እንዳላስብ ስላደረጉኝ እኔ 24 ሰዓት እዚሁ ኢንተርኔት ላይ ተቸክዬ እውላለሁ አድራለሁ ። አከተመ ። ሁለት ወዶ አይሆንም ። አይደለም እንዴ.?
ጎበዝ.! እንዲያው በእመአምላክ ይዤያችኋለሁ በእመቤቴ ስሙኝማ አንዲት ነገር ልንገራችሁ ፤ ይኸውላችሁ አሁን እየሰማችሁት ባለው ነገር ጓደኞቼ ብዙም አትጨነቁ ፣ እንቅልፍም አትጡ

👍1