፩ ሃይማኖት
8.97K subscribers
246 photos
29 videos
21 files
96 links
ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች
የሚቀርቡበት፡፡
👉"፩ ኃይማኖት"👈
@And_Haymanot
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
የገሀነም ደጆች አያናውጧትም
✞ እ...ና...ታ...ች...ን
#አ__ት__ታ__ደ__ስ__ም፡፡
@And_Haymanot
ኦርቶዶክስ መልስ አላት፡፡
ለአስተያየት
@And_Haymanot_bot

፩ ሃይማኖት ኤፌ 4፥5
Download Telegram
የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ


"ያልተሟሸ ሸክላና ሰንበት ትምህርት ቤት ያልገባ ወጣት አንድ ናቸው።" ብፁዕ አቡነ ሰላማ

እነሆ የአሳሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል #መሠረት_ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት #የ40ኛ_ዓመት_የልደት_በዓልን ምክንያት በማድረግ ከጳጉሜ 1-3 2011 ዓ/ም ድረስ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ ተዘጋጅቷል እርሶም ወዳጅ ዘመዶን በመጋበዝ የእግዚአብሔር ቃል ይሰሙ ዘንድ ተጋብዘዋል በእለቱም፦
☞ መጋቢ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
☞ ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
☞ ዘማሪ ቶማስ {መሰንቆ}... ተጋብዘዋል በመሆኑም የነፍሶን ማዕድ ተመግበው የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ልደት አብረን እናከብር ዘንድ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናሳስባለን።

#አሳድገሽኛል_ቤቴና_ውበቴ
#አልለይም_ካንቺ_እስከ_እለተ_ሞቴ
#የፀጋው_ግምጃ_ቤት_ክብሬና_ማዕረጌ
#ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የዘላለም_ቤቴ
#ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ክብሬና_ውበቴ

✞ የአባቶቻችንን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ይጠብቅልን!!!✞ አሜን!!! ✞✞✞
1