ፈራጅ ነው የኛ ጌታ
@And_Haymanot
ተወዳጆች በ social Media የእመቤታችን ተአምር ነው ሀብት እንዲኖርህ አባዛው ካልሆነ ሥራህ ኑሮህ ይዘበራረቃል የሚል የሀሠት መልእክት እንደመብዛቱ ከማባዛት እንቆጠብ መንፈስን እንመርምር እያልን ዛሬ ደሞ በውስጥ ላደረሣችሁን ተመሣሣይ የሀሠት መልእክት ጥንቃቄ እንድታደርጉ አቅርበነዋል፡፡ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት አይደለምና ከማባዛት እንቆጠብ ለማለት እንወዳለ
@And_Haymanot
የእግዚአብሔርን
መምጫ #ማንም አያውቅም ነገር ግን እግዚአብሔር መላእክቱን ትላንት ማታ መለከት ሊያስነፋ ነበር ይለናል፡፡
ይቀጥልና ጌታችን በሰማይ #ወድቆ_እያነባ_ለመነ
ዛሬም በመሥቀል እንደተሠቀለው ደሙ ይፈሳል ..... ይለናል፡፡
ተወዳጆች ይህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? በዚህ የሀሰት ትምህርት ላይ የተጠቀሠው ሰው የጌታን መምጫ ሊጠቁምም ይቃጣዋል፡፡ ከዚህ በፊት በተደረጉ በፕሮቴስታንቱ አለም ያሉ የሐሰት ትንቢቶችን መመልከት ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እንዲህ ይለናል
" ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።"
(የማቴዎስ ወንጌል 24:36)
" ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 24:42)
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 3)
" #ጌታችን_በሰማይ_ወድቆ_እያነባ_ለመነ ዛሬም በመሥቀል እንደተሠቀለው ደሙ ይፈሳል ..... " ይህስ የጌታን የማዳን ስራ ከማወቅ የመጣ ነውን? ይህን የጠቀሡት ዛሬም ላይ አማላጃችን ነው ለማለት ቢሆንም ጌታችን ግን አንድ ግዜ የማስታረቅን ስራ ፈፅሞ በግርማው ተቀምጧል እንጂ እነሱ እንደሚሉት ዛሬም በእለተ አርብ እንደተሠቀለ ሆኖ ደሙ እየፈሰሰ ማራቸው አይልም
" እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤"
(ወደ ዕብራውያን 1:3)
" እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም #ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:19)
እንግዲህ ምን እንላለን የጌታን ማንነት ባለማወቅ ዛሬም እየወደቀ ይለምናል ማለት ትልቅ ክህደት ነው
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 9)
----------
25፤ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን #ብዙ_ጊዜ_ሊያቀርብ_አልገባም፤
26፤ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
https://tttttt.me/And_Haymanot/541
ይቆየን....
ለጠፉት ልቦናን ይስጥልን
"ማራናታ"
@And_Haymanot
@And_Haymanot
በክርስቶስ ማንነት ለሚጠይቁት ጥያቄም እነሆ ምላሽ 👉 https://tttttt.me/And_Haymanot/288

Telegram
፩ ሃይማኖት
"እንዳያስቷችሁ ተጠንቀቁ"
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም፡፡ የሱን ማንነት ባለማወቅ እንዲህ ለሚጠፉት ልቦናን ይስጥልን - https://tttttt.me/And_Haymanot/538