የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
17.2K subscribers
306 photos
106 videos
47 files
801 links
ኡስታዝ አቡ ሀይደር በፌስቡክ ያስተማራቸው የኦዲዮ የጹሁፍ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።
Download Telegram
እጅግ በጣም …በጣም አስቸኳይ
(በፈጣሪ ይሁንባችሁ ሼር በማድረግ እንተባበር)
#አስቸኳይ_ነው_ሼር_አድርጉት
ይህ የምታዩት የእጅ ፖርሳ በውስጡ ገንዘብ ( ዶላር ) እና ፓስፖርት እንዲሁም ቪዛን ጨምሮ ሌሎችንም ለባለ ንብረቷ ህይወት እጅግ አስፈላጊ እና ወሳኝ ከባድና ልዩ ልዩ ዶክመንቶችን እንዲሁም ስልክና ሌሎችንም በርከት ያሉ የቤተሰቧን ወሳኝ የግል ዶክሜንቶች ይዟል

በፖርሳው ውስጥ ከተገኘው …ከፓስፖርቷና ከመረጃዎቿ ለመረዳት እንደሚቻለው ባለ ንብረቷ

ስሟ… ሊዛ ኻሊድ አህመድ… ይባላል…ትውልደ ኢትዮጲያዊ ስትሆን የስዊዲን ዜግነት አላት በሙያዋ ነርስ ነች

ይህንን ንብረቷን ያለፈው አርብ እለት ከሰአት 4:15 አካባቢ New York ኤርፖርት ውስጥ አንድ ቦታ ላይ ወድቆ ያገኘው ሰው ንብረቷን በአማና ይዞ እያፈላለጋት እየጠበቃት ይገኛል እስካሁን ሊያገኛት አልቻለም

…ንብረትና ዶክመንት የጠፋባት እህታችን ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር ን በፌስ ቡክ ሜሴንጀሩ በኩል ወይም በቴሌግራም ቁጥር
+966540941584 በማናገር ንብረቷን መረከብ ትችላለች

ውድ ወገኖች እባካችሁ እህታችን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ዶክመንቷን እና ንብረቷን ታገኝ ዘንድ ይሄንን መልዕክት ሼር በማድረግ እንተባበር 🙏
👍281