ሐ. የምንወስደው ትምሕርት፡-
1. ምሕረቱና እዝነቱ ሰፊ መሆኑን፡- ጌታ አላህ ከቁጣው ትእግስቱ የቀደመ፣ ከቅጣቱ ምሕረቱ የሰፋ አምላክ ነው፡፡ ልክ እንደዚሁ ምሕረቱም ለሁሉም ባሮቹ የተዳረሰና ፍጥረቱን በሙሉ ያካበበ ነው፡-
"الَّذِينَ يَحْمِلُونَ الْعَرْشَ وَمَنْ حَوْلَهُ يُسَبِّحُونَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيُؤْمِنُونَ بِهِ وَيَسْتَغْفِرُونَ لِلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ " سورة غافر 7
"እነዚያ ዐርሹን የሚሸከሙት፣ እነዚያም በዙሪያው ያሉት፣ በጌታቸው ምስጋና ያወድሳሉ፤በርሱም ያምናሉ፤ ጌታችን ሆይ! ነገሩን ሁሉ #በእዝነትና_በዕውቀት ከበሃል፤ ስለዚህ ለነዚያ ለተጸጸቱት፣ መንገድህንም ለተከተሉት ምሕረት አድርግላቸው፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቃቸው፣ እያሉ ለነዚያ ላመኑት ምሕረትን ይለምናሉ።" (ሱረቱ ጋፊር 7)፡፡
"الَّذِينَ يَجْتَنِبُونَ كَبَائِرَ الْإِثْمِ وَالْفَوَاحِشَ إِلَّا اللَّمَمَ إِنَّ رَبَّكَ وَاسِعُ الْمَغْفِرَةِ هُوَ أَعْلَمُ بِكُمْ إِذْ أَنْشَأَكُمْ مِنَ الْأَرْضِ وَإِذْ أَنْتُمْ أَجِنَّةٌ فِي بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ فَلَا تُزَكُّوا أَنْفُسَكُمْ هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَى " سورة النجم 32
"(እነርሱ) እነዚያ የኃጢያትን ታላላቆችና አስጠያፊዎቹን የሚርቁ ናቸው፤ ግን ትናንሾቹ የሚማሩ ናቸው። ጌታህ #ምሕረተ_ሰፊ ነውና፤ ከምድር በፈጠራችሁ ጊዜ እናንተም በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ ሽሎች በሆናችሁ ጊዜ፣ እርሱ በናንተ (ሁነታ) ዐዋቂ ነው። ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው።" (ሱረቱ-ነጅም 32)፡፡
"وَلِلَّهِ الْمَشْرِقُ وَالْمَغْرِبُ فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ وَاسِعٌ عَلِيمٌ " سورة البقرة 115
"ምሥራቁም ምዕራቡም የአላህ ነው (ፊቶቻችሁን) ወደ የትም ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ነው፡፡ አላህ ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና፡፡" (ሱረቱል በቀራህ 115)፡፡
በዚህም ምክንያት ሁላችንም ሰፊ ከሆነው ራሕመቱ ምሕረትን እናገኝ ዘንድ በመቻኮል ተስፋ ሳንቆርጥ እንለምነው፡-
"قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ " سورة الزمر 53
"በላቸው፦ እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን በመላ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሐሪው አዛኙ ነውና።" (ሱረቱ-ዙመር 53)፡፡
2. ዕውቀቱ የሰፋ መሆኑን፡- ጌታ አላህ በዕውቀቱ ሙሉ የሆነ አምላክ ነው፡፡ ከሱ እውቀት ሊሸሸግ የሚችል የዓለማችን ንጥረ-ነገር የለም፡፡ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በዕውቀቱ ስር የተጠቃለሉ ናቸው፡፡ ዕውቀቱ ሰፊና ሁሉን ያካተተ ነው፡-
"وَحَاجَّهُ قَوْمُهُ قَالَ أَتُحَاجُّونِّي فِي اللَّهِ وَقَدْ هَدَانِ وَلَا أَخَافُ مَا تُشْرِكُونَ بِهِ إِلَّا أَنْ يَشَاءَ رَبِّي شَيْئًا وَسِعَ رَبِّي كُلَّ شَيْءٍ عِلْمًا أَفَلَا تَتَذَكَّرُونَ " سورة الأنعام 80
"ወገኖቹም ተከራከሩት፡፡ «በአላህ (አንድነት) በእርግጥ የመራኝ ሲኾን ትከራከሩኛላችሁን በእርሱም የምታጋሩትን ነገር አልፈራም፡፡ ግን ጌታዬ ነገርን ቢሻ (ያገኘኛል)፡፡ ጌታዬም ነገሩን ሁሉ #ዕውቀቱ_ሰፋ፡፡ አትገነዘቡምን» አላቸው፡፡" (ሱረቱል አንዓም 80)፡፡
"قَدِ افْتَرَيْنَا عَلَى اللَّهِ كَذِبًا إِنْ عُدْنَا فِي مِلَّتِكُمْ بَعْدَ إِذْ نَجَّانَا اللَّهُ مِنْهَا وَمَا يَكُونُ لَنَا أَنْ نَعُودَ فِيهَا إِلَّا أَنْ يَشَاءَ اللَّهُ رَبُّنَا وَسِعَ رَبُّنَا كُلَّ شَيْءٍ عِلْمًا عَلَى اللَّهِ تَوَكَّلْنَا رَبَّنَا افْتَحْ بَيْنَنَا وَبَيْنَ قَوْمِنَا بِالْحَقِّ وَأَنْتَ خَيْرُ الْفَاتِحِينَ " سورة الأعراف 89
"አላህ ከርሷ ካአዳነን በኋላ ወደ ሃይማኖታችሁ ብንመለስ በአላህ ላይ በእርግጥ ውሸትን ቀጠፍን፤ አላህ ጌታችን ካልሻም በስተቀር ለኛ ወደርሷ ልንመለስ አይገባንም፤ ጌታችን #ዕውቀቱ_ሁሉን_ነገር_ሰፋ፣ በአላህ ላይ ተጠጋን፤ ጌታችን ሆይ! በኛና በወገኖቻችን መካከል በውነት ፍረድ፤ አንተም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነህ (አለ)።" (ሱረቱል አዕራፍ 89)፡፡
"إِنَّمَا إِلَهُكُمُ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ وَسِعَ كُلَّ شَيْءٍ عِلْمًا " سورة طه 98
"ጌታችሁ ያ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ የሆነው አላህ ብቻ ነው፤ ዕውቀቱ ነገርን ሁሉ አዳረሰ።" (ሱረቱ ጣሀ 98)፡፡
በዚህም ምክንያት ሁላችንም አላህ በዕውቀት ላይ ዕውቀትን እንዲጨምርልን እንማጸነው፡-
"فَتَعَالَى اللَّهُ الْمَلِكُ الْحَقُّ وَلَا تَعْجَلْ بِالْقُرْآنِ مِنْ قَبْلِ أَنْ يُقْضَى إِلَيْكَ وَحْيُهُ وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا " سورة طه 114
"እውነተኛው ንጉስ አላህም(ከሃዲዎች ከሚሉት)ላቀ ወደ አንተ መወረዱም ከመፈጸሙ በፊት በማንበብ አትቸኩል፤ ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ በል።" (ሱረቱ ጣሀ 114)፡፡
3. ስጦታው ሰፊ መሆኑን፡- ጌታ አላህ ብቻውን ሲሳይ ሰጪ መጋቢና የዓለሙ አስተዳዳሪ ነው፡፡ ፍጡራኑን ከፈጠራቸው በኋላ፡ ለኑሮአችሁ ራሳችሁን ቻሉ! ብሎ አልተዋቸውም፡፡ ይልቁኑ ኃላፊነቱን እራሱ በመውሰድ ሊረዝቃቸው (ሲሳይን ሊሰጥ) ቃል ገባ (ሱረቱ ሁድ 6)፡፡ ለባሪያዎቹ የፈለጉትን ያህል ቢሰጥና ቢለግስ ችሮታው የማያልቅበት የሰፊ ሪዝቅ ባለቤት ነው፡-
"وَأَنْكِحُوا الْأَيَامَى مِنْكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ إِنْ يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ " سورة النور 32
"ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ፤ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻቹሁም ለጋብቻ ብቁ የሆኑትን (አጋቡ)፤ ድሆች ቢሆኑ፤ አላህም ከችሮታው ያከብራቸዋል፤ አላህም #ስጦታ_ሰፊ ዓዋቂ ነው።" (ሱረቱ-ኑር 32)፡፡