ስራታቸውን የሚገልጹት ‹‹የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን›› በማለት ነው፡፡
"እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሡ፥ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ሆነ በግልጽ የመጸወቱ፥ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፤ እነዚያ ለነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው። (እርሷም) የመኖሪያ ገነቶች ናት፤ ይገቡባታል፤ ከአባቶቻቸውም ከሚስቶቻቸውም ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባታል)፤ መላእክትም በነሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ። #ሰላም ለናንተ ይሁን (ይህ ምንዳ) በመታገሣችሁ ነው የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር (ይሏቸዋል)።" (ሱረቱ-ረዕድ 22-24)፡፡
"እነዚያ ጌታቸውን የፈሩት የተከፋፈሉ ጭፍሮችም ሆነው ወደ ገነት ይነዳሉ፤ በመጧትም ጊዜ፣ ደጃፎችዋ የተከፈቱ ሲሆኑ፣ ዘበኞችዋም ለነርሱ #ሰላም በናንተ ላይ ይሁን፤ ተዋባችሁ፤ ዘውታሪዎች ሆናችሁ ግቧት፤ ባሏቸው ጊዜ (ይገቧታል)።" (ሱረቱ-ዙመር 73)፡፡
"«አልረሕማንን በሩቁ ኾኖ ለፈራና በንጹሕ ልብ ለመጣ» (ትቅቀረባለች)፡፡ «#በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው» (ይባላሉ)፡፡" (ሱረቱ ቃፍ 33-34)፡፡
6. የጀነት ሰዎች በውስጧ ሰላምታቸው መሆኑን፡- አምላካችን አላህ "አስ-ሰላም" በመሆኑ፡ በጀነት ውስጥም የሱን አማኝ ባሮች፡ መከባበሪያቸው በሱ ስም ‹‹አስ-ሰላሙ ዐለይኩም›› እንዲሆን ፈቃዱ ሆኗል፡፡ አላህ በራሕመቱ ከነሱ ያድርገን፡፡
"በእርሷም ውስጥ ጸሎታቸው ጌታችን ሆይ! ጥራት ይገባህ (ማለት) ነው፡፡ በእርሷ ውስጥ መከባበሪያቸውም #ሰላም መባባል ነው፤ የመጨረሻ ጸሎታቸውም ምስጋና ለዓለማት ጌታ ይሁን (ማለት) ነው፡፡" (ሱረቱ ዩኑስ 10)፡፡
"እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲሆኑ በጌታቸው ፈቃድ እንዲገቡ ይደረጋሉ፤ በውስጣቸው መከባበሪያቸው ሰላም (ለናንተ ይሁን መባባል) ነው።" (ሱረቱ ኢብራሂም 23)፡፡
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Join us ➤➤ http://tttttt.me/abuhyder