Audio
✨ሸህሩ ረመዷን🌙
የፆም ማእዘናት እና ተወዳጅ ተግባራቱ ክፍል 4
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/pTFC67
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/A3QlooLHSnE
የፆም ማእዘናት እና ተወዳጅ ተግባራቱ ክፍል 4
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/pTFC67
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/A3QlooLHSnE
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ ሳዲቅ አቡ ሀይደር ለረመዳን የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላለፈ እነሆ መልዕክቱን ያድምጡ
ለረመዷን
ሰላቱ-ተራዊሕ "ቂያሙ–ለይል"
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡
ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡
ብዙ ጊዜ ወደ መስጂድ በመሄድ ከዒሻ ሱንነቱል-ባዕዲያ ቡኋላ የሚሰገደውን ሶላት (ቂያሙ-ለይል) ከኢማሙ ጋር አንጨርሰውም፤ መሐል ላይ እናቋርጣለን፡፡ ወይም ተራዊሕ ጨርሰን ዊትሩን ለቤት ብለን እንወጣለን፡፡፡ ይህ ተግባር የተከለከለ ባይሆንም አግባብነት የለውም፡፡ ለሊቱን ሙሉ በሶላት እንደቆመ እንዲታሰብለት የሚፈልግ አንድ ሙስሊም ከኢማሙ ጋር ሁሉንም አብሮ መጨረስ አለበት፡፡ በመሐል ያለ-ምንም አስገዳጅ ምክንያት ኳቋረጠ ቃል የተገባለትን አጅር ያጣል፡፡ ሐዲሡ የሚለው እንዲህ ነው፡-
አቢ ዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከኢማሙ ጋር እስኪያጠናቅቅ አብሮት የቆመ(የሰገደ) ለሊቱን ሙሉ እንደሰገደ ይጻፍለታል" (ነሳኢይ 1605፣ ቲርሚዚይ 806፣ ኢብኑ ማጀህ 1327)፡፡
በዚህ ምክንያት ሁሉንም ከኢማሙ ጋር ማጠናቀቅ ይገባናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ፡- በተጨማሪ ለሊት ላይ ተነስቼ ከሰሑር በፊት መስገድ ስለምፈልግ ነው ዊትሩን የተውኩት ይላሉ፡፡
አላህ ወፍቆት ለይል ላይ በድጋሚ ተነስቶ መስገድ የሚፈልግ ሰውም ተራዊሕን እስከ ዊትሩ ከኢማሙ ጋር አብሮ መስገዱ አይከለክለውም፡፡ ‹‹ከዊትር በኋላ ሶላት የለም!›› ወይም ‹‹የመጨረሻ ሶላታችሁን ዊትር አድሩጉ›› የሚለው ሐዲሥ ክልከላን ሳይሆን አለመስገዱ የተወደደ መሆኑን ለማመላከት የመጣ እንደሆነ የኢስላም ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡ በተጨማሪም የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንዳንድ ጊዜ ከዊትር በኋላ ረከዐተይን (ሁለት ረከዓህ) ይሰግዱ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህም የሚጠቁመው ከዊትር በኋላ ሶላት መስገድ እንደሚቻል ነው፡፡ ስለዚህ ለይልን በድጋሚ ተነስተህ የምትሰግድ ከሆነ ባለ ጥንድ ረከዓህ (ሁለት ሁለት) እያደረግህ ስገድ፡፡ በድጋሚ ግን ዊትር እንዳትሰግድ፡፡ በአንድ ለሊት ሁለት ዊትር የለምና፡፡
ሌላው በተራዊሕ ወቅት በጁዝእ የሚሰገድባቸው መስጂድ ውስጥ ከሆንክ ቁርኣን ወይም ሞባይልህ ውስጥ የጫንከውን ከፍተህ ኢማሙን ከምትከታተል ሞባይልህን አጥፍተህ ቀልብህን ሰብስበህ የኢማምህን ቂርኣት በማዳመጥ መከታተሉ ላንተ በላጭ ነው፡፡ ምክንያቱም፡-
1ኛ) ቀኝ እጅን በግራ ላይ ደርቦ በደረት ላይ አሳርፎ የማስቀመጡ ሱንና አያመልጥህምና፡፡ ቁርኣኑን ወይም ሞባይሉን ከፍተህ የምትከታተል ከሆነ ግን የግድ ቀኝ እጅህ ካረፈበት ቦታ ይነሳል፡፡
2ኛ) አላስፈላጊ እንቅስቃሴዎችን ትቆጥባለህ፡፡ ኢማሙ ጨርሶ ወደ ሩኩዕ ሲወርድ አንተ ግን፡ ሞባይልህን ወደ ኪስ ለመክተት፡ ቁርኣን ከሆነ ደግሞ መሬት ለማስቀመጥ ቦታ ፍለጋ ውስጥ ትገባለህ፡፡ ቁርአንን ደግሞ ከስሩ ምንም ነገር ሳይኖር መሬት ማስቀመጥ አይቻልም፡፡
3ኛ) በሞባይል ቁርኣን እየተከታተልክ ምንም ስልክህ ሳይለንት ቢሆንም ሰው ከደወለልህ ቁርኣኑን ሸፍኖ የደዋዩን ቁጥር ማሳየቱ አይቀርም፡፡ ስልኩን በመዝጋት ስራ ተጠምደህ አንተም አዛ ልትሆን ነው፡፡ ልብህም ከሶላቱ ወጥቶ (ኤጭ ምን አይነቱ ነው!) የሚል ስራ ውስጥ ሊገባ ነው፡፡ ታዲያ የቱ ይሻልሀል?
ሶስቱ ታላላቅ የኢስላም ሊቃውንቶች (ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒ ራሕመቱላሂ ዐለይሂም) በዚህ ጉዳይ ላይ ክልክል ነው ብለው ባያወግዙም በላጩ ግን መተዉ ነው በማለት መክረዋል፡፡
4ኛ) እኔ ከሞባይል ወይንም ዋና ቁርኣን ከፍቼ ካልተከታተልኩ እንቅልፍ ይመጣብኛል፡፡ ነሻጣዬም ይጠፋል፡፡ ድካም ድካም ይሰማኛል፡፡ ቀልቤ ከሶላት ይወጣል፡፡ ስከታተል ግን የበለጠ እጠነክራለሁ ምትሉ ካላችሁ ደግሞ፡- ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ኢብኑ ጅብሪን (ረሒመሁላህ) ችግር የለውም መጠቀም ይችላሉ በማለት ፈትዋ ሰጥተዋል፡፡ ራሳችንን የምናውቀው እኛው ነን፡፡ በዚህ ጊዜ ግን ሰው እየደወለ አዛ እንዳያደርገን የሞባይሉን ኔትወርክ ኦፍላይን እናድርገው፡፡ ወይም call setting ውስጥ በመግባት ወደሌላ ቁጥር divert እናድርገው፡፡ ወይም ሲስተሙን ቢዚ አድርጉት፡፡
ደግሞም ‹‹ኢንና አዕጠይና ፣ ለወገብ ጤና›› እያልን በጁዝእ ከሚሰገድባቸው መስጂዶች አንራቅ፡፡ ዛሬ በዚህ ዱንያ ላይ እግሮችህ ለአላህ መቆምን ካበዙ በምትኩ ነጌ በአኼራ በቃጠሎው ቀን መቆሙ ይቀንስላቸዋልና፡፡ አላህ ይወፍቀን፡፡
ለእህቶች፡-
‹‹የአላህን ሴት ባሪያዎች ከአላህ ቤት (መስጂድ) መሄድን አትከልክሏቸው›› የሚለውን ስለ-መብታችሁ የተነገረውን ሐዲሥ ምርኩዝ አድርጋችሁ ከእህቶቻችሁ ጋር በኅብረት ለመስገድ ወደ አላህ ቤት ካቀናችሁ ቀጥሎ ያሉትን ነገራት አደራ ተጠንቀቁ፡-
1) ሒጃባችሁን ጠብቁ፡- ከቤት ስትወጡ ብቻ ሳይሆን መስጂድ ገብታችሁ እስክትሰግዱ ሰግዳችሁም ወደ ቤት እስክትመለሱ ድረስ ሒጃባችሁ ጥብቅ ይሁን፡፡ ወንዶችን የሚፈትን አይነት አለባበስ ለብሳችሁ አትውጡ፡፡ አላህን ፍሩ፡፡ ደግሞም ሽቶ ተቀብታችሁ አትውጡ፡፡ ለማነው የምትዋቡት? ውበታችሁና መዓዛችሁ ለባለቤታችሁ እና ለግላችሁ እንጂ ውጪ ላለ ሰው መሆን ስለሌለበት ከቤት ስትወጡ ተጠንቀቁ፡፡
2) ሰልፍ ማስተካከል፡- አንደኛው ችግራችሁ ነው ይባላል፡፡ (ባለቤቴ እንደነገረቺኝ)፡፡ ሶላት ላይ ተራርቃችሁ ሳይሆን ተጠጋግታችሁ እግር ለእግር ተነካክታችሁ ስገዱ፡፡ በመሐል ሸይጣን እንዳይገባባችሁ ክፍተት አትፍጠሩ፡፡ ምነው በረመዷን ታስሮ አይደል? ካላችሁም አዎ! አመጸኞቹ ታስረዋል፡፡ ሽሜዎቹ እና ደካሞቹ ግን ዕድላቸውን ይሞክራሉና ክፍተት አትፍጠሩላቸው፡፡ መስጂዱ ስላልሞላ በሚል ተበታትናችሁም አትስገዱ፡፡
3) ህጻናትን በተቻለ መጠን መስጂድ አታምጧቸው፡፡ እናንተም እህቶቻችሁም በነሱ ሰበብ አዛ እንዳትሆኑ፡፡ ማምጣቱ ግድ ከሆነና ሰውን አዛ የሚያደርጉ ከሆነም ተገንጥላችሁ ስገዱ፡፡
4) የመጣችሁበት ዓላማ ዒባዳ እስከሆነ ድረስ ሙሉ ተራዊሕን ከኢማሙ ጋር ስገዱ፡፡ አንዳንዴ ከሁለቱ ኢማሞች በድምጹ ማማር የምንወደው ኢማም ከግማሽ በኋላ ከሆነ እሱ እስኪመጣ ድረስ በማለት ገለል ብለን ቁርኣን መቅራት ወይም እንተኛና እሱ ሲጀምር ቀስቅሱኝ እንላለን፡፡ ይህ ስህተት ነው፡፡ የለሊቱን ቂያም ሙሉ አጅር ከፈለግን ሁሉንም እንስገድ፡፡ ወላሁ አዕለም፡፡
አላህ ሆይ! በረመዳን ውስጥ ካለው ኸይር ነገር የምንጠቀም አድርገን! አሚን!
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder

شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ 🕌 🖤🌙
القارئ شريف مصطفى 🌹
القارئ شريف مصطفى 🌹
ለረመን ሰይጣናት ከታሰሩ ሰዎች ለምን አልሰለሙም?
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን (አል-ፋቲሓ 2)፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
አንዱ ክርስቲያን ነው ይህን ጥያቄ ያቀረበው፡፡ እናንተ ሙስሊሞች እንደምትሉት በረመዷን ወር ሰይጣናት የሚታሰሩ ከሆነ፡ አሁን የሚያሳስተን የለምና፡ ለምን እኛ ክርስቲያኖች ሙስሊም አልሆንም ታዲያ? የሚል፡፡ ለዚህ ጥያቄም መጠነኛ ምላሹ እንዲህ ይቀርባል፡-
ጥቅላዊ ምላሽ፡-
ወገናችን! ሰዎችን ኹሉ ያከፈረው (ከሀዲ ያደረገው) ሸይጧን ነው ማን አለህ ቀድሞውኑ? እንደዛ ተብሎ ቢሆን ኖሮ፡ በታሰረ ጊዜ የከፈሩት በጠቅላላ ለምን ተመልሰው አልሰለሙም? የሚል ጤናማ ጥያቄ ማቅረቡ ተገቢ ይኾን ነበር፡፡ ግን ባልተባለ ነገር ላይ ቆሞ ጥያቄ ማቅረብ ትልቅ የአስተሳሰብ መዛባት ነው፡፡ ሸይጧን ለሰዎች ክህደትና አመጽ ጎትጓች በመሆኑ፡ የጥፋት ሰበብ ተደርጎ ይወሰዳል እንጂ፡ በሰዎች ልብ ላይ ተሹሞ፡ በልባቸውና በእምነት መካከል ጣልቃ በመግባት እንዳያምኑ ይጋርዳል አልተባለም፡፡ ይህን የማድረግ ስልጣንም አልተሰጠውም፡፡ እሱ ወደ ኃጢአት ይጣራል እንጂ፡ ኃጢአቱን የሚፈጽመው ሰውየው እራሱ ነው፡፡ ስለሆነም ስለ ሥራው ይጠየቃል፡፡ አንተም በሸይጧን መታሰር ሰበብ እኔ ለምን አልሰለምኩም ታዲያ? ላልከው፡ እውን ለመስለምና አላህን ብቻ ለማምለክ እራስህን አዘጋጅተህ ነበርን? ከሸይጧን የከፋውን ጠላትህንስ (ነፍሲያህን) መከተል አቁመህ ነበርን? በማለት ልንጠይቅህ እንወዳለን፡፡ እስኪ አንተም ውስጥህን መርምረውና የዚያኔ መልሱን ታገኘዋለህ፡፡
ዝርዝር ምላሽ፡-
1ኛ/ ከሁሉ በፊት ሊታወቅ የሚገባው ጉዳይ ቢኖር፡- ለማመንም ሆነ ለመካድ ሰበቡ ሰውየው እራሱ መሆኑን ነው፡፡ በእምነትና በክህደት ጉዳይ ላይ አንዱን በመምረጥ ቁርጥ ውሳኔ ለማድረግ የኛ ፈቃድ ሚናውን ይጫወታል፡፡ ሸይጣን ይህንን ውሳኔአችንን ለማስቀየር ወይንም ለመቀልበስ ምንም ስልጣን አልተሰጠውም፡፡ የሱ ድርሻው መጎትጎትና በኃጢአት ባሕር ላይ ዋኝተን እንድንቀር፡ በተውበት (ንሰሀ) ወደ አላህ መንገድ እንዳንመለስ፡ መጥፎውን ጥሩ በማስመሰል የማታለያ መንገዶችን መጠቀም ነው እንጂ፡ በፍጹም ሰው ከልቡ ወስኖ ለመስራት ያቀደውን ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለማገድና ለመቀየር የሚያስችል ስልጣን አልተሰጠውም! የለውምም፡፡
ያ ቢሆን ኖሮ፡ ስለኛ ኃጢአት የሚጠየቀው እሱ በኾነ ነበር፡፡ ስለዚህ አንተም ሙስሊም ያልኾንከው በተሰጠህ ነጻ-ፈቃድ የአላህን መንገድ ለመከተል ባለመምረጥህ ሰበብ እንጂ፡ ባንተ ፍላጎትና ፈቃድ ላይ ሸይጧን ተሸሞብህ ከልክሎህ አይደለም፡፡ ያ በመኾኑም የሸይጧን መታሰርም ሆነ መፈታት ባንተ ውሳኔ ላይ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም፡፡ እሱ ከእውነት መንገድ ሰዎችን ለማገድ ከመጎትጎትና ወደ ጥፋት መንገድ ከመጥራት ውጭ ሌላ አቅም አልተሰጠውምና፡፡ የአላህ ቃል በትንሳኤው ዕለት (የውሙል ቂያም) በሸይጧንና በተከታዮቹ መካከል ስለሚደረገው የቃላት ምልልስ እንዲህ ይነግረናል፡-
" وَقَالَ الشَّيْطَانُ لَمَّا قُضِيَ الْأَمْرُ إِنَّ اللَّهَ وَعَدَكُمْ وَعْدَ الْحَقِّ وَوَعَدْتُكُمْ فَأَخْلَفْتُكُمْ وَمَا كَانَ لِيَ عَلَيْكُمْ مِنْ سُلْطَانٍ إِلَّا أَنْ دَعَوْتُكُمْ فَاسْتَجَبْتُمْ لِي فَلَا تَلُومُونِي وَلُومُوا أَنْفُسَكُمْ مَا أَنَا بِمُصْرِخِكُمْ وَمَا أَنْتُمْ بِمُصْرِخِيَّ إِنِّي كَفَرْتُ بِمَا أَشْرَكْتُمُونِ مِنْ قَبْلُ إِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ " سورة إبراهيم 22
"ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ፣ ሰይጣን ይላቸዋል፦ አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ፤ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ፤ አፈረስኩባችሁም፣ ለኔም በናንተ ላይ ምንም ሥልጣን አልነበረኝም ግን ጠራኋችሁ፤ ለኔም ታዘዛችሁ ስለዚህ አትውቀሱኝ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም፤ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም፤ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፤ በዳዮቹ ለነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አልላቸው።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡22)፡፡
ይህ አንቀጽ የሚያስረዳው፡- አላህ በባሮቹ መካከል ፍትሐዊ ዳኝነትን በመዳኘት፡ የጀነቱም ወደ ጀነት፣ የጀሀነሙም ወደ ጀሀነም እንዲገባ ፍርድንና ውሳኔን ባስተላለፈ ወቅት፡ ሸይጧንም ለከሀዲያን፡- አላህ መቀስቀስና ከሞት መነሳት፡ ከዛም በእኔ ዘንድ ቆማችሁ መዳኘትና፡ ለሥራችሁ ተገቢ የኾነን ክፍያ እከፍላችኋለሁ በማለት፡ በነቢያቱ አንደበትና በመለኮታዊ መጽሐፍቱ አማካኝነት እውነተኛ ቃል ኪዳንን ገብቶላችሁ ነበር፡፡ እኔ ደግሞ፡ ሞቶ መቀስቀስ የሚባል ነገር የለም፡፡ ጀነት እና ጀሀነም የሚባለውን ዓለምም ማንም ሄዶ ያየው የለም፡ ስለዚህ በዚህቹ ምድራዊ ህይወታችሁ እንዳሻችሁ ሁኑ፡ ምንም አትሆኑም አይዟችሁ! በማለት የሀሰት ቃልን ገብቼላችሁ አፈረስኩ፡፡ ቢሆንም እናንተ እኔን መውቀስ አትችሉም!፡፡ ምክንያቱም እኔ ስጠራችሁ እሺ ብላችሁ የታዘዛችሁኝ እናንተው ናችሁ እንጂ፡ እኔ እናንተን ለማስገደድ ስልጣን አልነበረኝምና፡፡ ያ በመሆኑም የገዛ ነፍሳችሁን ውቀሱ እንጂ፡ እኔን አትውቀሱ! አሁን እኔ እናንተን የምረዳችሁ፡ ወይም እናንተ እኔን የምትረዱ አይደላችሁምና፡ በምድራዊ ህይወታችሁ ከአላህ ሌላ በማምለክ ባጋራችሁበት ነገር ሁሉ ክጃለሁ አላውቃችሁም! እንደሚላቸው ነው፡፡
እኛም የአላህን ቃል ተከትለን የምንለው፡- ሰዎች ኢስላምን እንዳይቀበሉ ሸይጧን ጉትጎታ ከማቅረብ ውጭ ሌላ ሚና የለውም፡፡ ኃይሉን ተጠቅሞ ማስቆምም አይችልም ነው፡፡ ደግሞም የሸይጧን ተንኮሉ ደካማ ነውና፡ በአላህ ኃይልና እገዛ ኃይሉንና ተንኮሉን መና ማስቀረት ይቻላል፡፡ የአላህ ቃል እንዲህ ይላል፡-
" الَّذِينَ آمَنُوا يُقَاتِلُونَ فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَالَّذِينَ كَفَرُوا يُقَاتِلُونَ فِي سَبِيلِ الطَّاغُوتِ فَقَاتِلُوا أَوْلِيَاءَ الشَّيْطَانِ إِنَّ كَيْدَ الشَّيْطَانِ كَانَ ضَعِيفًا " سورة النساء 76
"እነዚያ ያመኑት ሰዎች፣ በአላህ መንገድ ይጋደላሉ፤ እነዛ የካዱትም በጣዖት መንገድ ይጋደላሉ፤ የሰይጣንንም ጭፍሮች ተጋደሉ። የሰይጣን ተንኮል ደካማ ነውና።" (ሱረቱ-ኒሳእ 4፡76)፡፡
2ኛ/ ሰው ነጻ ፈቃድ ያለው ፍጡር ነው፡፡ እንደ ሮቦት በተሞላው ነገር ብቻ የሚንቀሳቀስ ግኡዝ ፍጥረት አይደለም፡፡ ነጻ ፈቃድም ስላለው ከአምላኩ ዘንድ፡- ይህንን አድርግ! ይህንን ደግሞ አትቅረብ! የሚል መለኮታዊ ትእዛዝን በኃላፊነት ተቀብሏል፡፡ በኃላፊቱም ልክ፡ ነገ በጌታው ዘንድ ይጠየቃል፡፡ ግዳጁን በአግባቡ ተወጥቶ እንደኾን የጌታውን እዝነት ጀነትን ይጎናጸፋል፡፡ ግዳጁን ችላ ብሎ የሸይጧንን መስመር ተከትሎ እንደኾን የጌታውን የቁጣው መገለጫ የኾነውን ጀሀነም እሳትን ይገባል፡፡
እንግዲያውስ ሸይጧን በሰው ነጻ ፈቃድ ላይ ጣልቃ በመግባት፡ ሰዎችን ከመልካም ሥራ በማገድ እንቅፋት መሆን ከቻለ፡ የኛ ነጻ ፈቃድ ትርጉ

ሙ ምኑ ላይ ነው? አንድ አባት በጠዋቱ ማልዶ ይነሳና ልጁን፡- ከሰአት ለምሳ ቤት እስክመለስ ድረስ ከገበያ ወጥተህ እነዚህን ነገራት ገዝተህ ጠብቀኝ! በማለት ትእዛዝ ይሰጠውና፡ ልጁን ከበሩ ማገር ጋር እንዳይንቀሳቀስ ጥፍር አድርጎ አስሮት ወደ ስራው ይኼዳል፡፡ ይህ አባት ከሰዓት ላይ ለምሳ ወደቤቱ ሲመለስ፡ ልጁን እዛው የታሰረበት በሩ ላይ ያገኘውና፡ የላክሁህን እቃ ለምን አላመጣህም? በማለት ይቀጣዋል፡፡ አሁን የዚህ አባት እርምጃ ትክክለኛ ነበር! ብሎ የሚያስብ ሰው ይኖራልን? በፍፁም የለም! ከተባለ ደግሞ፡- እንግዲያውስ አባት ለልጁ ከሚያዝነው በላይ፡ ለባሮቹ የሚራራው አምላክስ፡ የሱን ትእዛዛት እንዳናከብር ሰይጣን በኃይሉ እንቅፋት ሲሆንብን፡ እያየና እየሰማ በዝምታ በማለፍ፡ ከዚያም የቂያም ቀን፡ ለምን ትእዛዜን አላከበራችሁም በማለት ይቀጣናል ብሎ ማሰብስ እንዴት ይቻላል?
ለምን ሰው የገዛ ነፍሱን ድክመት በሸይጧን ጉትጎታ ያሳብባል? አላህም እኮ ነጻ ፈቃድ የሰጠን፡ አመስጋኝ ሆነን የእምነትን መንገድ እንድንከተል፡ ወይንም ከሀዲ ሆነን የጥመትን መንገድ በመከተል በፈቃዳችን እንድንወስን ነው፡፡ የአላህ ቃል ሲናገር እንዲህ ይላል፡-
" إِنَّا خَلَقْنَا الْإِنْسَانَ مِنْ نُطْفَةٍ أَمْشَاجٍ نَبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَاهُ سَمِيعًا بَصِيرًا (2) إِنَّا هَدَيْنَاهُ السَّبِيلَ إِمَّا شَاكِرًا وَإِمَّا كَفُورًا " سورة الإنسان 3-2
"እኛ ሰዉን፥ (በሕግ ግዳጅ) የምንሞክረዉ ስንሆን፥ ቅልቅሎች ከሆኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነዉ፤ ሰሚ ተመልካችም አደረግነዉ። እኛ፥ ወይ አመስጋኝ ወይም ከሐዲ ሲሆን መንገዱን መራነዉ፤ (ገለጽንለት)።" (ሱረቱል ኢንሳን 76፡2-3)፡፡
3ኛ/ ሌላው ወገናችን ያልተረዳው ነጥብ፡ ሸይጧናት ይታሰራሉ ሲባል፡ ሁሉንም አለመሆኑን ነው፡፡ በነቢያዊ ትምሕርቱ ላይ እንደተብራራው፡ እነዚህ በረመዷን ወር የሚታሰሩት ሸይጧናት እጅግ አመጸኞቹን አስቸጋሪዎቹን እንደሆነ ነው፡፡ ቀጣዩ ሐዲሥም ይህን እውነት እንዲህ ይገልጸዋል፡-
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ( إِذَا كَانَ أَوَّلُ لَيْلَةٍ من شَهْرِ رَمَضَانَ صُفِّدَتِ الشَّيَاطِينُ وَمَرَدَةُ الْجِنِّ ، وَغُلِّقَتْ أَبْوَابُ النَّارِ فلم يُفْتَحْ منها بَابٌ ، وَفُتِّحَتْ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ فلم يُغْلَقْ منها بَابٌ ...) الحديث ، رواه الترمذي (682) ، وابن ماجه (1642) ، وحسَّنه الألباني في " صحيح الجامع " (759).
ከአቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የረመዷን ወር የመጀመሪያው ለሊት ሲገባ፡ ሸይጧናትና አመጸኛ ጂንኒዎች ይታሰራሉ፡፡ የጀሀነም በሮች አንድም ሳይቀር ይከረቸማሉ፡፡ የጀነት በሮች አንድም ሳይቀር ይከፈታሉ…" (ቲርሚዚይ 682፣ ኢብኑ ማጀህ 1642፣ አልባኒይ ሶሒሑል ጃሚዕ 759)፡፡)
ከዚህ ሐዲሥ በመነሳት፡ በረመዷን የሚታሰሩት፡ ለሰዎች አስቸጋሪና አመጸኛ የሆኑ ሸይጧናት መሆናቸውን መረዳት እንችላለን፡፡ አቅመ ደካማዎቹና ሽሜዎቹ ደግሞ የጉትጎታ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ማለት ነው፡፡ ወላሁ አዕለም፡፡
4ኛ/ በተጨማሪም ይህ ወገናችን የሳተው ነገር፡ ሰዎቹን ከአላህ መንገድ ለማደናቀፍ ያላሰለሰ ጥረት የሚያደርገው ከጂንኒ ወገን የኾነው ሸይጧንን ብቻ አድርጎ መሳሉ ነው፡፡ የገዛ ነፍሲያችንም (ስሜት) እጅግ አደገኛ ጠላት ነው፡፡ ሰው የሸይጧንን ጉትጎታ ማሸነፍ የሚችለው፡ በነፍሲያው ላይ ድልን ከተቀዳጀ በኋላ ነው፡፡ ነፍሲያችን ትእዛዝን አትወድም፡፡ ስሜትንና ዝንባሌን እንድንከተል ትመክረናለች፡፡ ከአላህ መንገድና እሱን ከማምለክ ታዘናጋናለች፡፡ ስለዚህ የሸይጧን ጉትጎታ ብቻ ሳይሆን የገዛ ነፍሲያችንም ከኛው ጋር ትግል ውስጥ መሆኗን ማወቅ አለብህ፡፡ አንተንም ለመስለም የሚከለክልህ ይህ የነፍሲያህ እምቢተኝነት መሆኑን አስተውለሀልን?
5ኛ/ በመጨረሻም ለዚህ ወገናችን የምናስተላልፈው መልእክት፡ ሂዳያ (ቅኑን ጎዳና ማግኘት) የአላህ ተውፊቅ (መልካሙን ዕድል እንድታገኝ መግጠም) እንጂ፡ የገዛ ሥራችን ውጤት አይደለም፡፡ እኛ መሆን የምንችለው ነገር ቢኖር ሰበብ መሆን ብቻ ነው፡፡ ውጤቱ ግን ከአላህ ዘንድ ብቻ የሚሰጥ ነው፡፡ ስለዚህ ዕድሜህን ሙሉ ከአላህ መንገድ ወጥተህ፡ የነፍሲያህና የሸይጧን መጫወቻ ለመሆን ፈቅደህ ስታበቃ፡ ሸይጧን ነው ከመንገድ ያስወጣኝ ማለት አያዋጣም፡፡ ቅድሚያ ነፍሲያህንና ሸይጧንን ታግለህ በአላህ መንገድ ለመታገል ከወሰንክ አላህም ቅኑን ጎዳና እንደሚመራህ በመግለጽ ቃልን ገብቷልና፡ አንተም ለማመን እራስህን አዘጋጅ፡ ሸይጧን ስለታሰረ የሚሰልም፡ ስለተፈታ ደግሞ የሚክድ ሰው የለምና፡፡ የአላህ ቃል እንዲህ ይላል፡-
" وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ " سورة العنكبوت 69
"እነዚያም በኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፤ አላህም በእርግጥ ክበጎ ሠሪዎች ጋር ነው።" (ሱረቱል ዐንከቡት 29፡69)፡፡

ለምን ተፈጠርን!?
ሁሉንም የሰው ልጆች የሚመለከት ጥሪ በዋልታ ቲቪ የቀረበ
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/a4BHwoHLWXo
ሁሉንም የሰው ልጆች የሚመለከት ጥሪ በዋልታ ቲቪ የቀረበ
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ ኡስታዝ አቡ ሐይደር
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/a4BHwoHLWXo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قراءة خاشعة للشيخ عكاشة كماني
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
✨ሸህሩ ረመዷን🌙 የፆም ማእዘናት እና ተወዳጅ ተግባራቱ ክፍል 4 🎙 አዘጋጅ⇊ ➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://goo.gl/pTFC67 Join us➤ t.me/abuhyder https://youtu.be/A3QlooLHSnE
Audio
✨ሸህሩ ረመዷን🌙
ፆምን የሚያፈርሱ ነገራት! ክፍል 5
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/zspqoE
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/CumjlYHw2oY
ፆምን የሚያፈርሱ ነገራት! ክፍል 5
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/zspqoE
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/CumjlYHw2oY
Audio
🎧አዲስ ሙሐደራ 🎧
ላ ኢላሀ ኢልለሏህ
ክፍል አንድ:– አስፈላጊነቱ!
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/2L8GbV7
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
ላ ኢላሀ ኢልለሏህ
ክፍል አንድ:– አስፈላጊነቱ!
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://bit.ly/2L8GbV7
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ
✨ሸህሩ ረመዷን🌙 ፆምን የሚያፈርሱ ነገራት! ክፍል 5 🎙 አዘጋጅ⇊ ➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ ➤ https://goo.gl/zspqoE Join us➤ t.me/abuhyder https://youtu.be/CumjlYHw2oY
Audio
✨ሸህሩ ረመዷን🌙
ወቅት የተፈቀዱ እና የተጠሉ ነገራት! ክፍል 6
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/zspqoE
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/C0aS_3m10QY
ወቅት የተፈቀዱ እና የተጠሉ ነገራት! ክፍል 6
🎙 አዘጋጅ⇊
➤ በኡስታዝ አቡ ሐይደር
Mp3 ዳውሎድ ለማድረግ
➤ https://goo.gl/zspqoE
Join us➤ t.me/abuhyder
https://youtu.be/C0aS_3m10QY
አል-ኢዕቲካፍ
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን (አል-ፋቲሓ 2)፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡
1/ የቃላት ፍቺ፡-
ኢዕቲካፍ ማለት ቀጥተኛ ፍቺው፡- ራስን በአንድ ነገር ላይ መልካምም ሆነ መጥፎ ማድረግ/ማዘውተር ማለት ነው፡፡ ሸሪዓዊ ፍቺው ደግሞ፡- ሶላቱል ጀማዓህ በሚሰገድባቸው የአላህ ቤቶች/ መስጂድ ውስጥ ወደ አላህ በመልካም ሥራ ለመቃረብና ኃጢአትን ለማስሰረዝ ከልብ በመነየት/በመወሰን የተወሰነ ጊዜ (ለደቂቃ፣ ለሰዓታት፣ ለቀናት፣ ለሳምንታት) ቆይታ ማድረግ ማለት ነው፡፡
2/ የድርጊቱ ሸሪዓዊነት፡-
በአላህ ቤቶች ውስጥ ኢዕቲካፍ ማድረግ፡ ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች፡ በቅዱስ ቁርኣንና በሐዲሥ የተደገፈ ሸሪዓዊ መሠረት ያለው ተግባር ነው፡፡ የአላህ ቃል በአላህ ቤቶች ውስጥ ኢዕቲካፍን ያደረገ አንድ ሙስሊም ከባለቤቱ ጋር የግብረ-ሥጋ ግኑኝነት መፈጸም እንደሌለበት ሲያስተምር፡ እግረ-መንገዱንም ኢዕቲካፍ የሚባል ነገር መኖሩን ጠቁሞናል፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡-
"…وَلَا تُبَاشِرُوهُنَّ وَأَنْتُمْ عَاكِفُونَ فِي الْمَسَاجِدِ…" سورة البقرة 187
"…እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው…" (ሱረቱል በቀራህ 2፡187)፡፡
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، - زَوْجِ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ -: «أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، كَانَ يَعْتَكِفُ العَشْرَ الأَوَاخِرَ مِنْ رَمَضَانَ حَتَّى تَوَفَّاهُ اللَّهُ، ثُمَّ اعْتَكَفَ أَزْوَاجُهُ مِنْ بَعْدِهِ» رواه البخاري 2026 ومسلم 2841
እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይህችን ዱንያ እስኪሰናበቱ ድረስ የረመዷንን የመጨረሻዎቹን አሥርት ቀናት ኢዕቲካፍ ያደርጉ ነበር፡፡ ከሳቸው ዱንያን መሰናበት በኋላም ባለተቤቶቻቸው (የምእመናን እናት ረዲየላሁ ዐንሁንነ) ኢዕቲካፍ አድርገዋል" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡
3/ ቅድመ-ዝግጅቱ (መሟላት ያለበት መስፈርት)፡-
ኢዕቲካፍ ለማድረግ የወሰነ ሙስሊም የአላህ ባሪያ፡ ኢዕቲካፍ ከማድረጉ በፊት፡ ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡
ሀ/ ዐቅል ያለው (አእምሮው ያልተዛባ) መሆን፡- ጤናማ አእምሮ ያለው ሊሆን ግድ ነው፡፡ የአእምሮ ህመምተኛ የኾነ ሰው በሕክምና ቦታ ሊታከም ይገባዋል እንጂ፡ የአላህ ቤት መጥቶ አማኞችን ማስቸገር የለበትም፡፡
ለ/ ጡሀራ መሆን፡- ይህ ማለት፡ ከጀናባ፣ ከሐይድ (ከሐይድ ቀን ውጭ የሚፈሰውን የኢስቲሓዷ (የበሽታ ደም) አያካትትም) እና ከኒፋስ (የወሊድ ደም) የጠሩ መሆን አለባቸው፡፡
4/ የኢዕቲካፍ ማእዘናት፡-
አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ኢዕቲካፍ እንዲሆንለት የሚፈልግ አንድ ሙስሊም፡ በኢዕቲካፍ ወቅት ቀጥሎ ያሉትን ማእዘናት ሊፈፅም ግድ ይለዋል፡፡ እነሱም፡-
ሀ/ ኒይያ (ቁርጠኛ ውሳኔ)፡- እራሱን በመስጂድ ውስጥ በመገደብ ኢዕቲካፍ የሚያደርገው፡ ወደ አላህ ለመቃረብ እንጂ፡ ቤት መተኛት ስላስጠላው፡ ወይም የቤት ውስጥ ጭቅጭቅ ስለሰለቸው መሆን የለበትም፡፡ ያ ከሆነ ምክንያቱ ኒይያው ተቀይሯል ማለት ነው፡፡ ኢዕቲካፍን የሚነይት የአላህ ባሪያ ዓላማው፡ ብዙ መልካም ነገራትን በማድረግ፡ ኃጢአትንም በመራቅ ወደ አላህ እቃረብበታለሁ ብሎ መሆን አለበት፡፡ ሥራ በጠቅላላ ተቀባይነቱ በኒይያ ነውና፡፡ ለአላህ ብሎ የኢስላምን ባንዲራ ከፍ ለማድረግ ጠላትን የታገለ ሙስሊምም ሆነ፡ ሥምና ዝናን ለማትረፍ፡ በጀግንነት እንዲወሳ የፈለገ ሙስሊም፡ ሁለቱም በጦር ሜዳ ላይ ቢገደሉ ‹‹ሸሂድ›› የሚል የጋራ ስያሜ ይሰጣቸዋል፡፡ ግን አላህ ዘንድ ተጠቃሚውና ባለ-ምንዳ የሚሆነው ኒያውን አስተካክሎ በኢኽላስ የሰራው ብቻ ነው፡፡ ሁለተኛው ግን ኒያው የተበላሸ በመሆኑ፡ አላህ ይቅር ካላለው በስተቀር የሚጠብቀው ሽልማት ሳይሆን ቅጣትና ቁጣ ነው፡፡
ለ/ ቦታው መስጂድ መሆኑ፡- የኢዕቲካፍ ስፍራ መስጂድ ብቻ ነው፡፡ በተለይ ጁምዓ ጭምር የሚሰገድበት (ጃሚዕ) ቢሆን ይመረጣል፡፡ ወንዶች ሶላቱል ጀመዓህ እና ጁምዓ ስለሚወጅብባቸው፡ የጁምዓ መስጂድ ፍለጋ እንዳይቸገሩ ይረዳቸዋልና፡፡ ያ ከመሆኑ ጋር እሱ ያለበት መስጂድ ጁምዓህ ባይሰገድበትም ‹‹መስጂድ›› ተብሎ እስከተጠራ ድረስ ግን ኢዕቲካፍ ሊያደርግበት ይችላል፡፡ የቁርኣኑም አንቀጽ ከላይ የተናገረው ‹‹በመስጂድ ውስጥ›› በማለት ነውና፡፡
5/ ኢዕቲካፍ አዳቦች/ስርኣቶች፡-
አጅሩ የተሟላ እንዲሆንለትና ይበልጥ ወደ አላህ ቤት የመጣበትን ዓላማ ከግብ ለማሳካት የሚፈልግ ሙስሊም፡ ቀጥሎ ያሉትን አዳቦች ማሟላት ይገባዋል፡-
ሀ/ የዒባዳህ ተግባራትን ማብዛት፡- ሶላት (ሱንናዎችን ጭምር)፣ ቁርኣን ማንበብ፣ ዚክር፣ ኢስቲግፋር፣ ዱዓእ የመሳሰለውን፡፡
ለ/ ከሐሜትና ነገር ማዋሰድ፣ ከጭቅጭቅና ጉንጭ አልፋ ክርክር፣ ጥቅም አልባ ከሆነ ወሬ እራስን ማግለልና በዒባዳህ ተግባር መወጠር፡፡
ሐ/ ኢዕቲካፍ የሚያደርግበትን የመስጂዱን አንድ የተለየ ስፍራ በመምረጥ፡ ኢዕቲካፉን እስኪጨርስ ድረስ፡ ከቻለ በዛ ቦታ ላይ መሆን፡፡
መ/ ኢዕቲካፍ ማለት እራስን ከቤተሰብና ከጓደኞች አግልሎ በአላህ ቤት ማኖር ማለት ስለሆነ፡ አሁንም ከተቻለ ከማንም ጋር ሳይቀላቀል ብቻውን ጉዳዩን እስኪፈጽም ድረስ ገለል ማለት (ለብቻ መሆን)፡፡
6/ የኢዕቲካፍ የጊዜ ገደቡ፡-
ኢዕቲካፍ ማድረግ የፈለገ ሰው በማንኛው ጊዜ (በቀንም ሆነ በለሊት) የፈለገውን ሰዓት ያህል (ለደቂቃም ሆነ ለሰዓት፣ ለቀናትም ሆነ ለሳምንታት) መነየት ይችላል፡፡ የተገደበ ወቅትና መጠን የለውም፡፡ ከሁሉም የተሻለው ግን የረመዷን ወር የመጨረሻው አሥርት ቀናትን መጠቀሙ ነው፡፡ ይህም የረመዷን 20ኛው የፆም ቀን ከመጠናቀቁ (መግሪብ መግባት) ቀደም ብሎ መስጂድ በመግባት፡ ነገ ዒድ ነው እስኪባል ድረስ (የረመዷን 29/30ኛ ቀን ተጠናቅቆ መግሪብ እስኪሰገድ ድረስ) መቆየት ማለት ነው፡፡
7/ የተፈቀዱ ተግባራት፡-
ሀ/ የመስጂዱን ንጽህና ከመጠበቅ ጋር፡ መብላት መጠጣት እንዲሁም መተኛት፡፡
ለ/ ለንጽህና ተግባር (ሽንት ቤት) መውጣት እና የዉዱእ ስፍራ መገኘት፡፡
ሐ/ አስገዳጅ ለሆነ ተግባር ከመስጂዱ ክልል መውጣትና፡ ጉዳዩን በፍጥነት አስተካክሎ መመለስ፡፡
መ/ ፀጉርን ማበጠር፣ የእጅና የእግር ጥፍርን ማስተካከል፣ ገላን መታጠብና ሽቶ መቀባት፡ እንዲሁም ልብስን መቀየር፡፡
ሠ/ ባል ሚስቱን፡ ወይም ሚስት ባሏን ሰላምታ ማቅረብና መነጋገር፡፡ እና ሌሎችም፡፡
8/ ኢዕቲካፍን የሚያበላሹ ነገራት፡-
ሀ/ ከባለቤቱ ጋር የግብረ-ስጋ ግኑኝነት መፈፀም፡፡
ለ/ ከትዳር አጋሩ ጋር የፍቅር ጨዋታ እየተጫወተ የዘር ፈሳሽ ማውጣት፡፡
ሐ/ የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መከሰት፡፡
መ/ ያለ ምንም ዑዝር ከመስጂዱ መውጣት፡፡

❤1
9/ በመጨረሻም፡-አላህ ወፍቆአችሁ ኢዕቲካፍ የምትገቡ የአላህ ባሮች ሆይ! አላህ ኢዕቲካፋችሁን ይቀበላችሁ፡፡ በአኼራ መልካም ሥራ ሚዛን ላይ ያድርግላችሁ፡፡ እናንተም ሙስሊም ወንድሞቻችሁን (በተለይ ከሀገራችን ጀምሮ በዓለም ላይ በፍትሕ እጦት ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ የሚሰቃዩትን) ከልባችሁ በዱዓ እንዳትረሷቸው፡፡ የአንዳችሁ ዱዓ ተቀባይነትን አግኝቶ ቅፅበታዊ ምላሽን ሊያመጣ ይችላልና፡፡ የሚለመነው ጌታ ደግሞ ተስፋ የሚቆረጥበት አይደለምና!! መልካም ዒባዳህ!፡፡
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Join us➤ t.me/abuhyder
Click and Like ➤➤ https://www.facebook.com/Ustaz.Abuhyder
Join us➤ t.me/abuhyder
በጀነት ሰላምና ድሎት እንጂ ዝሙት የለም!
ለታሪኩ አበራ ቅዠት ምላሽ!
በአላህ ሥም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
መልስ የሌለው፣ አሳፋሪው እምነትና አስተሳሰብ ያንተና የመሰሎችህ ነው። አንድን ከሶስት መለየት በማይችል፣ ሰውና አምላክ ተደባልቆበት ሰውን ከአምላክ መለየት ተስኖት ሰው አምላክ ሆነ፣ አምላክ ሰው ሆነ የሚል ቅዠት ውስጥ ከመግባት የበለጠ አሳፋሪ ነገር የለም።
ኢስላም ግን በአንድነቱ ሶስትነት የሌለበት፣ በአምላክነቱ ሰውነት የማይታይበት፣ በፍጹም ሕያውነቱ ሞትና እንቅልፍ የማይከተለው አንድ ሕያው አምላክ እንዳለ ይሰብካል። አንተ ገና ከጨለማው አስተሳሰብ ሳትወጣ ስለማታውቀው ነገር ትዘባርቃለህ።
ኢስላም በጀነት ዝሙት አልለ ብሎ አያስተምርም። ኢስለም ስለ ጀነት ያለው አመለካከት:–
ፈጣሪ አምላካችንን አላህን መለኮታዊ ፊቱን ማየትና መርካት፣ የሱን ውዴታ ማግኘት፣ ሰላምታውን እና ምሥጋናውን መስማት፣ የረሱል (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)ን ጉርብትና ማግኘት፣ በዱንያ በሞት የተለዩንና በእምነት የተከተሉንን ቤተሰቦቻችንን እንዲሁም ጓደኞቻችንን ማግኘት፣ ስላሳለፍነው ምድራዊ ሕይወት መተዋወስና አላህ ከክህደትና ከሰባኪያኑ ፈተና እንዴት እንዳተረፈን ጸጋውን ማስታወስ፣ አጥማሚዎቻችን ያለ-ተውበት የሞቱት በእሳት ሲሰቃዩ ማየትና ከዛ ለጠበቀን ጌታ ምሥጋና ማቅረብ፣ ሞት የሌለበት ዘላላማዊ ሕይወት፣ ሀዘን የሌለበት ዘላለማዊ ደስታ፣ ረብሽ የሌለበት ዘላላማዊ ሰላም፣ ጥላቻ የሌለበት ዘላለማዊ ፍቅር፣ ረሀብና ጥም የሌለበት ዘላለማዊ ሲሳይ፣ ህመም የሌለበት ዘላለማዊ ጤና፣ እርጅና የሌለበት ዘላለማዊ ጉልምስና፣ ድካም የሌለበት ዘላለማዊ እረፍት መጎናጸፊያ ስፍራ ነች፡፡ አላህ እንደ ሥራችን ማነስ ሳይኾን እንደ ራህመቱ ብዛት ጀነትን ይወፍቀን፡፡
® አላህን ማየት፡- "ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው። ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው።" (ሱረቱል ቂያማህ 75፡22-23)፡፡
"ለእነዚያ መልካም ለሠሩት መልካም ነገርና ጭማሪም አላቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም ጥቁረትና ውርደት አይሸፍናቸውም፡፡ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡" (ሱረቱ ዩኑስ 10፡26)፡፡
በዚህ አንቀጽ ውስጥ ለመልካም ሠሪዎች ሁለት ነገር እንደተደገሰላቸው ይገልጻል፡፡ የመጀመሪያው፡- ‹‹መልካም ነገር›› የተባለው ጀነትን ሲሆን፡ ሁለተኛው ‹‹ጭማሪም› የተባለው ደግሞ የጌታቸውን መለኮታዊ ፊት መመልከት መቻል የሚለውን ነው፡፡ ይህንንም ትርጉም ራሳቸው ነቢዩ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለው ገልጸውታል፡-
ሱሀይብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ሰዎች ጀነት ከገቡ በኋላ፡ ጌታችን አላህም፡- እንድጨምርላችሁ የምትፈልጉት ነገር አለን? ይላቸዋል፡፡ እነሱም፡- ፊቶቻችንን አበራህልን፣ ከጀሀነም ቅጣትም አዳንከን፣ ጀነትንም አስገባኸን (ታዲያ የምን ጭማሬ ያስፈልጋል?) ይላሉ፡፡ የዛኔም በነሱና በጌታቸው አላህ መሐል እንዳይመለከቱት ተሸፍኖባቸው የነበረውን ግርዶሽ ያነሳዋል፡፡ እነሱም ጌታቸውን አላህን ያዩታል፡፡ አላህን ከማየትም የበለጠ ጸጋ አልተሰጣቸውምና፡፡ ከዚያም የአላህ ነቢይ ይህን የቁርኣን አንቀጽ አነበቡ" (ሶሒሕ ሙስሊም 467-468)፡፡
ጀሪር (ረዲየላሁ ዐንሁ) በነገረን ሌላ ዘገባ ላይ ደግሞ እንዲህ ይላል፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በለይለቱል በድር (በጨረቃ አቆጣጠር 14ኛው ቀን ሙሉ ሆና ደምቃ በምትታይበት) ወደኛ መጡና፡- ‹‹እናንተ የውሙል ቂያም ጌታችሁን በሚገባ ታዩታላችሁ፡፡ ልክ ይህቺን ጨረቃ እንደምታዩት፡፡ አላህን በማየትም መጨናነቅና መጣበብም የለም›› አሉን" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡
® ውዴታውን ማግኘት፤- "አላህ ምእምናንንና ምእምናትን ከስሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶችም ዉስጥ መልካም መኖሪያ ቤቶችን ቃል ገብቶላቸዋል፤ ከአላህም የሆነዉ ዉዴታ ከሁሉ የበለጠ ነው፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው።" (ሱረቱ-ተውባህ 9፡72)፡፡
አቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ የጀነት ነዋሪዎችን እንዲህ ይላቸዋል፡- የጀነት ነዋሪዎች ሆይ! እነሱም፡- አቤት ጌታችን ሆይ! ሁሌም ለጥሪህ ታዛዦች ነን፡ ረዳታችንም አንተው ነህ ይላሉ፡፡ እሱም፡- በሰጠኋችሁ ጸጋ ተደሰታችሁን? ሲላቸው፡ እነሱም፡- ከዓለማት ለማንም ያልሰጠኸውን ጸጋ ሰጥተኸን እንዴት አንደሰትም! በማለት ይመልሳሉ፡፡ አላህም፡- ከዛ የበለጠ ነገር ልሰጣችሁ ነኝ! ሲላቸው፡ እነሱም፡- ጌታችን ሆይ! ከዚህ የበለጠ ምን ጸጋ ኖሮ ነው? በማለት ይጠይቃሉ፡፡ እሱም፡- ውዴታዬን በናንተ ላይ አሰፍረዋለሁ፡ ከዚህ በኋላ ለዘልዓለም አልቆጣባችሁም ይላቸዋል" (ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)፡፡
ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ሰዎች ጀነት እንዲገቡ ከተደረገ በኋላ፡ ጌታ አላህም፡- እንድጨምርላችሁ የምትፈልጉት ነገር አለን? ይላቸዋል፡፡ እነሱም፡- ጌታችን ሆይ! ከሰጠኸን በላይ የሆነ ነገር ምን አለና? ይላሉ፡፡ አላህም፡-እንዴታ! አለ እንጂ፡፡ ውዴታዬ ከዛ የበለጠና የበዛ ነው ይላቸዋል" (ሶሒሕ ኢብኑ-ሒባን ቁ 7439)፡፡
® ሰላምታውንና ምስጋናውን መስማት፡- "የገነት ሰዎች ዛሬ በእርግጥ በሥራዎች ውስጥ ተደሳቾች ናቸው…(ለነሱም) አዛኝ ከሆነው ጌታ ቃል በቃል ሰላምታ አላቸው።" (ሱረቱ ያሲን 36፡55.58)፡፡
"መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው፣ እርሱ አማኝ ሆኖ ለርሷ (ተገቢ) ሥራዋን የሠራም ሰው እነዚህ ሥራቸው የተመሰገነ ይሆናል።" (ሱረቱል ኢስራእ 17፡19)፡፡
"ይህ በእርግጥ ለናንተ ዋጋ ሆነ፤ ሥራችሁም ምስጉን ሆነ፤ (ይባላሉ)" (ሱረቱል ኢንሳን (ደህር) 76፡22)፡፡
® የነቢትን ጉርብትና ማግኘት፡- "አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው፤ እነዚህ ከነዚያ አላህ በነርሱ ላይ ከለገሰላቸው ከነቢያት፣ ከጻድቃንም፣ ከሰማዕታትም ከመልካሞቹ ጋር ይኾናሉ። የነዚያም ጓደኝነት አማረ!" (ሱረቱ-ኒሳእ 4፡69)፡፡
® ቤተሰባዊ ግኑኝነት፡- "እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው፣ ዝርያቸውን በነሱ እናስጠጋለን፤ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፤ ሰው ሁሉ በሰራው ሥራ ተያዢ ነው።" (ሱረቱ-ጡር 52፡21)፡፡
በዚህ አንቀጽ ውስጥ ‹‹ዝርያቸውን በነሱ እናስጠጋለን›› የሚለው፡ በእምነት የተከተሏቸውን የቤተስ አካላት በጀነት እንደሚያገናኛቸው የሚያስረዳ ነው፡፡
"እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሡ፥ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ሆነ በግልጽ የመጸወቱ፥ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፤ እነዚያ ለነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው። (እርሷም) የመኖሪያ ገነቶች ናት፤ ይገቡባታል፤ ከአባቶቻቸውም ከሚስቶቻቸውም ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባታል)፤ መላእክትም በነሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ።" (ሱረቱ-ረዕድ 13፡22-23)፡፡
® የጓደኞች ግኑኝነት፡- "የሚጠያየቁም ሆነዉ ከፊላቸዉ ወደ ከፊሉ ይመጣሉ። ከእነርሱ የሆነ ተናጋሪ ይላል፡- እኔ ጓደኛ ነበረኝ። በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን?" የሚል። በሞትንና ዐፈር አጥንቶችም በሆን ጊዜ እኛ በእርግጥ እንመረመራለን?” (የሚል)።እናንተ ተመልካቾች ናችሁን? ይላሉ። ይመለከታልም፤ በገሀነም መካከልም (ጓደኛዉን) ያየዋል። ይላል “

👍1