#ኦ ምዕራግ እምድር አስከ ሰማይ
ከምድር አስከ ሰማይ የምትደርሽ መሰላል አንቺ ነሽ፡፡ በዚህች መሰላል የላዩ ወደ ታች የታቹ ወደ ላይ ይወጣባታል እመቤታችንም የቃል ርደት የስጋ እርገት ምክንያት ሆናለችና፡፡ #አንድም ጌታ አረገ መባሉ በእስዋ ስጋ ነውና፡፡ ቅዱሳን አረጉ መባላቸውም ዐእስዋ ነውና፡፡ #አንድም ድንግል ሆይ ምራገ ፀሎት አንቺ ነሽ፡፡
#ወብኪ ታሐደሰ ቀዳሜ ኵሉ ፍጥረት፡፡
ከፍጥረት ሀሉ አስቀድሞ የነበረው አዳም የታሰብሽ አንቺ ነሽ፡፡ አዳም ምክረ ከይሲ ሰምቶ አምላክነትን ሽቶ ህጉን ተላልፎ ዕፀ በለስን ቀጥፎ እምነቱን አጉድሎ ፈጣሪውን በድሎ ብልሔት እርጅና አግኝቶት ነበርና አዳም የታደሰብሽ አንቺ ነሽ፡፡ #አንድም ድንግል ሆይ ፬ ባሕርያት የታደሱብሽ አነንቺ ነሽ፡፡ በሐጥያት ምክንያት ባህርያችን አድፎ ነበርና፡፡ #አንድም ከፍጥረት ሁሉ ቀድሞ የነበረ ቀውስጦስ የተባለ መልዕክት የታደሰብሽ አንቺ ነሽ፡፡ ይህስ እንዴት ነው ቢሉ ሕፃነ ገምዲ በድለው መልዕክት ቅሰፉ ተብለው ታዘው ሄዱ ለቀውስጦስ መልከ መልካም ብላቴና ደረሰው መልኩን አይቶ ቢራራለት ይሄንንስ የፈጠረው ይግደለው ብሎ ራርቶ ትቶታል ሌሎች ቀስፈው ሲወጢ እሱም ወጣለው ሲል ረድዔት ተነስቶት ወደ ትች ወደ ታች አለው ዲያቆኑ በቀትር ለተልዕኮ ወደ ቤቴልሔም ሲመጣ አየው ሰማንያዊ ወይስ ምድራዊ ነክ ብሎ ቢጠይቀው በግብሬ ምድራዊ ሆንኩ እንጂ ሰማያዊ ነበርኩ አባ ሳሙዔልን ንገርልኝ ከእመቤተ ዘንድ ያመልክትልኝ፡፡ አባ ሳሙዔልም ማህበረ ካህናቱን ሰብስቦ ስዕለ ማርያምን አውጥቶ 400 እግዚኦታ 41 ኪራላይሶ አድርሰው ሲፈፅሙ እመቤታችን በቀኝ እጅክ ቀኝ ክንፋን በግራ እጅክ ግራ ክንፋን ይዘክ ተንስ በስሙ እግዚነ እየሱስ ክርስቶስ ወበስለታ ወላዲቱ ድንግል በለክ አስነሳው አለችው፡፡ የተባለውን ፈፅሞ አስነስቶታል፡፡
#አንቲ ወእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት
...........................ይቀጥላል
ምንጭ ውዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ