Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_22
ኮነ ቅዱስ ማሩና ኤጲስ ቆጶስ ዘአውጽአ ጋኔነ እምወለተ ንጉሠ ፋርስ ወፍልሰተ ሥጋሆሙ ለሰማዕታተ ፋርስ ወተዝካሮሙ ለአባ ቡላ ወ፫፻ወ፹ሰ ሰማዕታት፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_12:1-12፡ወበእንተሂ ዘመንፈስ ቅዱስ"ወንድሞቻችን ሆይ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታም ታውቁ ዘንድ እንጂ አላዋቆች ልትሆኑ አንወድድም፡፡..............
................................................በዚህም ሁሉ ያው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይረዳል ለሁሉም እንደ ወደደ ያድላቸዋል፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_1:7-10፡ወባሕቱ ኅዳጠ ይእዜ ሀለወክሙ"በእሳት ከአጠሩት ከጥሩ ወርቅ በሚመረጥ ሃይማኖታችሁ እንደምትቀበሉት መከራ..............
................................................በሃይማኖታችሁም ፍጹምነት የነፍሳችሁን ድኅነት ታገኛላችሁ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_16:16-19፡ወእንዘ ነሐውር ለጸሎት"ለጸሎት ስንሄድም የምዋርተኝነት መንፈስ ያደረባት አንዲት ልጅ አገኘችን..................
................................................ጳውሎስንም አሳዘነችው መለስ ብሎም 'መንፈስ ርኩስ ከእርስዋ እንድትወጣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝዤሃለሁ'አለው ወዲያውኑም ተዋት፡፡"
#ምስባክ
ዘይሰማዕ ግበር ሊተ ምሕረትከ በጽባሕ
እስመ ኪያከ ተወከልኩ እግዚኦ
ምርሐኒ እግዚኦ ፍኖተ እንተ ባቲ አሐውር፡፡
#ትርጉም
በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ
አቤቱ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና
የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ
#መዝ_142:7-8
#ወንጌል
#ሉቃስ_13:10-18፡ወመሀሮሙ በሰንበት"በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ውስጥ አስተማራቸው፡፡..
................................................ይህንም ባለ ጊዜ በእርሱ ላይ በጠላትነት የተነሡበት ሁሉ አፈሩ ነገር ግን ሕዝቡ ሁሉ ከእርሱ ስለሚደረገው ድንቅ ነገር ሁሉ ደስ አላቸው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻(ግሩም)
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👉 @gitsawe 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆