ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
#አቡነ_ሰላማ_ካልዕ
እኒህ ታላቅ ደግ ሰው የነበሩት በሃገራችን ኢትዮዽያ ከ1340
እስከ 1380 ዓ/ም ነው:: በትውልድ ግብጻዊ ቢሆኑም
ለኢትዮዽያ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ውለታን ውለዋል:: በዘመኑ
ዻዻስ ሁነው ቢመጡም እንደ ሌሎቹ ዻዻሳት በቤተ መንግስት
አካባቢ ሥራ ፈትተው መቀመጥን አልፈለጉም::
ወዲያው እንደ መጡ የግዕዝ ልሳንን ልቅም አድርገው
ተማሩ:: ቀጥለው ኢትዮዽያውያን ሊቃውንትን ሰብስበው
ቅዱሳት መጻሕፍትን ይተረጉሙ ገቡ:: አሥራው መጻሕፍትን
(81ዱን) ጨምሮ ብዙ መሠረታዊ መጻሕፍትን መተርጐም
ችለዋል::
ይህም ሥራ አድካሚ በመሆኑ ከ30 ዓመታት በላይ ጊዜን
ወስዷል:: ከተረጐሟቸው መጻሕፍትም:-
* #ስንክሳር
* #ግብረ_ሕማማት
* #ላሃ_ማርያም
* #ፊልክስዩስ (መጽሐፈ መነኮሳት)
* #መጽሐፈ_ግንዘት
*ድርሳን ዘቅዱስ #ያዕቆብ_ዘሥሩግ . . . ይጠቀሳሉ::
#አቡነ_ሰላማ በስብከተ ወንጌል አገልግሎታቸውና በገዳማዊ
ሕይወታቸው ይታወቁ ነበር:: በተጨማሪም በየቦታው እየዞሩ
ይናዝዙ: ያጠምቁም ነበር:: በወቅቱ ልክ እንደ ስማቸው ሰላም
እንዲሰፍን ይተጉ ነበር:: መሣፍንቱን: ነገሥታቱን እያስታረቁ
ለቤተ ክርስቲያን በአንድነት እንዲቆሙ አድርገዋል::
ጻድቁ አቡነ ፊልዾስን ጨምሮ ቅዱሳንን ገንዘውም ቀብረዋል::
በቀደመ ስማቸው #አባ_ፊቅጦር የሚባሉት ካልዕ (2ኛው)
ሰላማ በ1380 ዓ/ም ከ40 ዓመታት ትጋት በሁዋላ ዐርፈዋል::
ሲጠሩም:-
* #መተርጉም (መጻሕፍትን የተረጐሙ)
* #ብርሃነ_አዜብ (የኢትዮዽያ ብርሃን)
* #መጋቤ_ሃይማኖት ተብለው ነው::
✿አምላከ ቅዱሳን ወዳጆቹን እንዳጸናቸው ያጽናን::
ከበረከታቸውም ያድለን::
💚💛 የምስራች 💛❤️
ውድ የቅዱሳን የሰማዕታት የጻድቃን የመነኮሳት ወዳጆች ተቋርጣ የነበረችው የስንክሳር ዝክራችን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ እነሆ ጀመረ
👏👏👏
ማነው የድንግል ማርያም ወደጅ ማነው የሰማዕታት የጻድቃን መነኮሳት ወዳጅ ዝክራቸውን አብሮን የሚያዘክር
join #ስንክሳር channel
👇 👇 👇
🙏@senksarortodox 🙏
🙏 @senksarortodox🙏
🙏 @senksarortodox🙏
👆 👆 👆
💚💛 አቡነ ሰላማ ካልዕ 💛❤️
እኒህ ታላቅ ደግ ሰው የነበሩት በሃገራችን ኢትዮዽያ ከ1340 እስከ 1380 ዓ/ም ነው:: በትውልድ ግብጻዊ ቢሆኑም ለኢትዮዽያ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ውለታን ውለዋል::
በዘመኑ ዻዻስ ሁነው ቢመጡም እንደ ሌሎቹ ዻዻሳት በቤተ
መንግስት አካባቢ ሥራ ፈትተው መቀመጥን አልፈለጉም::
ወዲያው እንደ መጡ የግዕዝ ልሳንን ልቅም አድርገው
ተማሩ:: ቀጥለው ኢትዮዽያውያን ሊቃውንትን ሰብስበው
ቅዱሳት መጻሕፍትን ይተረጉሙ ገቡ:: አሥራው መጻሕፍትን
(81ዱን) ጨምሮ ብዙ መሠረታዊ መጻሕፍትን መተርጐም
ችለዋል::
ይህም ሥራ አድካሚ በመሆኑ ከ30 ዓመታት በላይ ጊዜን ወስዷል:: ከተረጐሟቸው መጻሕፍትም:-
* #ስንክሳር
* #ግብረ_ሕማማት
* #ላሃ_ማርያም
* #ፊልክስዩስ (መጽሐፈ መነኮሳት)
* #መጽሐፈ_ግንዘት
*ድርሳን ዘቅዱስ #ያዕቆብ_ዘሥሩግ . . . ይጠቀሳሉ::
#አቡነ_ሰላማ በስብከተ ወንጌል አገልግሎታቸውና
በገዳማዊ ሕይወታቸው ይታወቁ ነበር:: በተጨማሪም
በየቦታው እየዞሩ ይናዝዙ: ያጠምቁም ነበር:: በወቅቱ ልክ
እንደ ስማቸው ሰላም እንዲሰፍን ይተጉ ነበር:: መሣፍንቱን:
ነገሥታቱን እያስታረቁ ለቤተ ክርስቲያን በአንድነት እንዲቆሙ
አድርገዋል::
ጻድቁ አቡነ ፊልዾስን ጨምሮ ቅዱሳንን ገንዘውም
ቀብረዋል:: በቀደመ ስማቸው #አባ_ፊቅጦር የሚባሉት
ካልዕ (2ኛው) ሰላማ በ1380 ዓ/ም ከ40 ዓመታት ትጋት
በሁዋላ ዐርፈዋል:: ሲጠሩም:-
* #መተርጉም (መጻሕፍትን የተረጐሙ)
* #ብርሃነ_አዜብ (የኢትዮዽያ ብርሃን)
* #መጋቤ_ሃይማኖት ተብለው ነው::
🌼አምላከ ቅዱሳን ወዳጆቹን እንዳጸናቸው ያጽናን:: ከበረከታቸውም ያድለን::🌼
🔖#ስንክሳር_ EVENTS

1. ዛሬ ...8:00 ....የመጽሐፍ ምረቃ(ነቅዐ መጽሐፍት) ....ዋቤ ሸበሌ ሆቴል ...ለሁሉም ሰው በነጻ

2. ሰኔ 5 ...8፡30 ....በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ....የነቅዐ መጽሐፍት ይዘት ለነገረ መለኮት ትምህርት ያለው አስተዋጽኦ ....በዶ/ር አምሳሉ ተፈራ ንግግር ይደረጋል፡፡ ለሁሉም ክፍት ነው መግቢያ በነጻ

3. ሰኔ 9 ....7:30 .....በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ (ፒያሳ)......"ክህነት በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ" ....የጥናታዊ ጽሑፉ አቅራቢ፦ መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ......ለሁሉም ክፍት ነው መግቢያ በነጻ

4. ከሰኔ 14-16..... በአዲስ አበባ የስብሰባ ማዕከል
አውደ ጥናት
ትምህርታዊ ጉባኤ
ትዕይንቶች
አዘጋጅ፡- ማህበረ ቅዱሳን

5.ከሰኔ 12-16 ... ከ10:00 - 12:00 ሰዓት ......በየላፍቶ ደ/ት/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት ....ኦርቶዶክሳዊ የስዕል አውደ ርዕይ እና ዳሰሳ ....ለሁላችሁም በነጻ

6. ሰኔ 16.....ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወንጌልን ለማስፋፋት....ዋጋ 200ብር ...የጉዞ ቦታ፡- ደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ ማርያም ገዳም ...አዘጋጅ፡-የላፍቶ ደ/ት/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በመተባበር አላማው በደቡብ ኦሞ ሀ/ስብከት ስብከተ ወንጌልን ለማስፋፋት::
@senkesar @senkesa

-----------+++++++++++-----------
እንድትከታተሉት የምንጋብዞ ቻናል
1⃣ዓውደ ምህረት @AwediMeherit

2⃣ኢትኤል @Ethioetheal

3⃣ሐዊረ ሰላም @hawireselam
-----------++++++++++-------------