ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ከአዲስ አበባ በ82 ኪሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘውና የበረከት ቦታ ወደ ሆነው ሮበሌ አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን

የጉዞ ቀን መጋቢት 5
መነሻ ቅዳሜ መጋቢት 4
መመለሻ እሁድ መጋቢት 5

የጉዞ ዋጋ ደርሶ መልስ 300 ብር ምግብን ጨምሮ።

መነሻ ሰዓት መጋቢት 4 ቅዳሜ ከቀኑ 6:00 ሰዓት አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን

ማሳሰቢያ፦ የሚለበስና የሚነጠፍ መያዝ አይርሱ

ስልክ 0920486685 / 0927361115
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል? -

“ይኼ ሁሉ በዓለም እየሆነ እየተደረገ ግን እግዚአብሔር እንዴት ዝም ይላል?እውን የሠራዊት ጌታ በመንበሩ አለ?” የሚል የራሔል ጥያቄ ለአፍታ ጎብኝቶት ከሆነ ይኼ ቪድዮ የማያዳግም መልስ አለው።

👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s9xfl8nCk14
https://youtu.be/s9xfl8nCk14
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​5ተኛውን ሳምንት ወይም እኩለ ጾምን በማስመልከት ስለ ደብረ ዘይትና ነገረ ምጽአቱ ጠቅላላ ሥዕል የሚሰጥ የ5 ደቂቃ ቅንብር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
Forwarded from Sol
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​“የጻድቁ ዮሐንስ ሕገ መንግሥት ይከበር!!" - ከሆሣዕናዋ አህያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ - የመጨረሻው ክፍል

እነሆ በበዓለ ሆሣዕናው የቃለ መጠይቃችንን የመጨረሻ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል። አህያይቱ ከበድ ያለ
መልእክትና ጥያቄም በማቅረብ ትዘጋዋለች።
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/o6NkpAD8en4
https://youtu.be/o6NkpAD8en4
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
🌿እንኳን ለሆሣዕና በዓል አደረሳችሁ🌿

በአእምሮ ስቱዲዮ ሃሳብ በተባለ ፕሮግራም ላይ የሆሣዕናዋን አህያ ጠርቼ ቃለ መጠይቅ አድርጌላታሁ። አስገራሚና አዝናኝ ትዝታዋንን እንዲህ አካፍላኛለች።ስሟት እስቲ።

1⃣ ከሆሣዕናዋ አህያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል - 1
👇👇👇
https://youtu.be/e_G9GiRdVDc

2⃣ ከሆሣዕናዋ አህያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል - 2
👇👇👇
https://youtu.be/1Qsdjo9LpAY

3⃣ ከሆሣዕናዋ አህያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ - የመጨረሻው ክፍል
👇👇👇
https://youtu.be/o6NkpAD8en4

@kesatebirhanzetewahdo
@kesatebirhanzetewahdo
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (13 minutes)
ስንክሳር pinned Deleted message
የመጀመሪያው የዳረጎት የወረቀት ህትመት መጽሔት ለአንባቢዎች ሊቀርብ ነው።

''አለቃ መሠረት'' የተሰኘውና የዳረጎት ሚዲያ አባላትን ጨምሮ በርካቶችን በማስተማር መሠረት በሆኑት መጋቤ ምሥጢር መሠረት ተሰማ የሕይወት ታሪክ፤ የጿፏቸውን የሥነ-ጹሑፍ ሥራዎች፤ የተደረሱላቸውን ቅኔያት፤ የልጆቻቸውን ምስክርነትን የያዘ መጽሔት ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው።

በመጽሔቱ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መንበረ ፓትርያሪክ ጠ/ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊና የአርሲና የምሥራቅ ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ያሬድ ጨምሮ የሀገረስብከቱ ከፍተኛ አመራሮችና አባቶች መልዕክት አስተላልፈዋል።

በ48 ገጾች የተዘጋጀው የዳረጎት ዘተዋህዶ መጽሔት ልዩ ዕትም ስለ መጋቤ ምሥጢር አለቃ መሰረት ተሰማ ተነግረው የማይጠገቡና ለጆሮ አዲስ የሆኑ ታሪኮችን በውስጡ አካቷል።

በጽሔቱ በ700 ቅጂ ለህትመት የሚበቃ ሲሆን ከፊታችን አርብ ጀምሮ በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን የአባታችንን የ፵ ቀን መታሰቢያ አስመልክቶ በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ በይፋ ተመርቆ ለአንባቢያን ይቀርባል።

በዚህ የመታሰቢያ ጉባኤ ላይ ታላላቅ መምህራነ ወንጌልና ዘማሪያን እንዲሁም ተማሪዎቻቸው ይገኛሉ። በህይወት ታሪካቸው ላይ ያተኮረ አጭር ዶክመንተሪም ለዕይታ ይበቃል። ዳረጎት ሚዲያ በአሰላ ከተማና አከባቢዋ ለሚገኙ ቤተሰቦቹ በዚህ ትልቅ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪ ያቀርባል።

#DaregotMedia
https://tttttt.me/daregot
#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ

#ሼር_ሼር_ሼር
ከአዲስ አበባ በ82 ኪሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘውና የበረከት ቦታ ወደ ሆነው #ሮበሌ_አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በርካታ ስውራን ቤተ ክርስቲያን ያለበት ከ300 በላይ ስውራን አባቶቹ ያሉበት
#በበዓልህ የተሰበሰቡት ከቅዱሳን ጋር በደብረ ጽዮን አሰባሰባቸውሃለው

#ቃልኪዳናቸው

አንድ ሀጢአተኛ ሰው መታሰቢያህን ቢያደርግና ንስሃ ሳይገባ በድንገት ቢሞት እምርልሃለው::

መታሰቢያህን ለሚያደርጉ

#ልጅ እሰጣቸዋለሁ
# ሴቲቱ መካን ብትሆን ለመውለድ ማህጸኗን እከፉታለሁ
#ወንዱ መካን ቢሆን ከሰውነቱ ዘር አስገኝለታለሁ

ከገዳሙ በረከት ያግኙ

መነሻ እሁድ ሃምሌ 4

መመለሻ ሰኞ ሃምሌ 5

የጉዞ ዋጋ ደርሶ መልስ 300 ብር ምግብን ጨምሮ።

መነሻ ሰዓት ሃምሌ 4 እሁድከቀኑ 6:00 ሰዓት አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን

ማሳሰቢያ፦ ክርስቲያናዊ አለባበስ አይርሱ የሚለበስና የሚነጠፍ መያዝ አይርሱ

ስልክ 0920486685 / 0942386083