Forwarded from Daregot Media (Bereket Gudisa)
የመስቀሉ ክብር በአባ ጊዮርጊስ ብዕር
በአምላኩ ደም የተቀደሰ ፣ ከፈጣሪው ጎን በወጣ ውኃም የተጠመቀ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለገነት ዛፎች አክሊል ፣ ለገዳም ዛፎችም ክብር የሆናቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለአሸናፊ የእግዚአብሔር በግ መሠዊያ የሆነው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ከእርሱ ምዕመናንን ለማተም የሚሆን የሕግና የሥርዓት ደምን ያንጠባጠበ ዕፅ ምን ዓይነት ነው?
የተከሉትን የበተናቸው ፣ ያመኑትንም የሰበሰባቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ምድርን የቀደሳት፣ ሰማይንም ያማተበበት፣ ዓለምንም ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ በረከት የባረከ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ተጨማሪ ያንብቡ 👉https://telegra.ph/የመስቀሉ-ክብር-በአባ-ጊዮርጊስ-ብዕር-09-26
#DaregotMedia
https://tttttt.me/daregot

ሆሣዕናና መስቀሉ
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ በመስቀል ላይ ከመዋሉ በፊት በዕለተ ሆሣዕና ሕዝቡ ሁሉ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው በእልልታ “በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” እያሉ በክብር ዘምረውለት ነበር፡፡
ክርስቶስን የማእዘን ራሷ ያደረገችው ኩላዊት ቤተክርስቲያንም በተመሳሳይ የሆሣዕናው ክብርና የዕለተ ዓርቡ መከራ ሲፈራረቅባት መመልከት የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጉዳዩ አሳሳቢ ሆኗል፡፡
በሆሣዕና ዕለት ለጌታችን እንደቀረበው ምስጋና ክብር ዛሬም ቤተክርስቲያን በየመድረኩና ዝግጅቱ በአንደበታቸው ምስጋናን ያቀርቡላታል፡፡ ኦርቶዶከስ ሀገር ናት፣ የቅርሳችን፣ የታሪካችን መሠረት ናት እያሉ ያንቆለጳጵሷታል፡፡
ስለ ሰላም፣ ስለጤና፣ ስለልማት በሚደሰኮርባቸው መድረኮች ሁሉ የክብር እንግዳ ነች ነገር ግን ቤተክርስቲያን ዓርብ ላይ ስትሆን ግን ፍርድ ይገባታል የሚሉት እኚሁ በዕለተ ሆሣዕና ያመሰገኑ አንደበቶች ናቸው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/ሆሣዕናና-መስቀሉ-09-26

የመጀመሪያው የዳረጎት የወረቀት ህትመት መጽሔት ለአንባቢዎች ሊቀርብ ነው።
''አለቃ መሠረት'' የተሰኘውና የዳረጎት ሚዲያ አባላትን ጨምሮ በርካቶችን በማስተማር መሠረት በሆኑት መጋቤ ምሥጢር መሠረት ተሰማ የሕይወት ታሪክ፤ የጿፏቸውን የሥነ-ጹሑፍ ሥራዎች፤ የተደረሱላቸውን ቅኔያት፤ የልጆቻቸውን ምስክርነትን የያዘ መጽሔት ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው።
በመጽሔቱ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መንበረ ፓትርያሪክ ጠ/ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊና የአርሲና የምሥራቅ ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ያሬድ ጨምሮ የሀገረስብከቱ ከፍተኛ አመራሮችና አባቶች መልዕክት አስተላልፈዋል።
በ48 ገጾች የተዘጋጀው የዳረጎት ዘተዋህዶ መጽሔት ልዩ ዕትም ስለ መጋቤ ምሥጢር አለቃ መሰረት ተሰማ ተነግረው የማይጠገቡና ለጆሮ አዲስ የሆኑ ታሪኮችን በውስጡ አካቷል።
በጽሔቱ በ700 ቅጂ ለህትመት የሚበቃ ሲሆን ከፊታችን አርብ ጀምሮ በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን የአባታችንን የ፵ ቀን መታሰቢያ አስመልክቶ በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ በይፋ ተመርቆ ለአንባቢያን ይቀርባል።
በዚህ የመታሰቢያ ጉባኤ ላይ ታላላቅ መምህራነ ወንጌልና ዘማሪያን እንዲሁም ተማሪዎቻቸው ይገኛሉ። በህይወት ታሪካቸው ላይ ያተኮረ አጭር ዶክመንተሪም ለዕይታ ይበቃል። ዳረጎት ሚዲያ በአሰላ ከተማና አከባቢዋ ለሚገኙ ቤተሰቦቹ በዚህ ትልቅ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪ ያቀርባል።

ዛሬ በአቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር
አቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር ከዳረጎት ሚዲያ ጋር በመተባበር የአባታችን የመጋቤ ምሥጢር አለቃ መሰረት ተሰማ ፶ቀን መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ዘጋቢ ትዕይንት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቴሌቪዥን ጣቢያ (EOTC TV) እያቀረቡ ይገኛሉ።
- ክፍል አንድ ዘጋቢ ትዕይንቱ ባለፈው ሐሙስ የቀረበ ሲሆን ላመለጣችሁ ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በፌስቡክ ገጻችን ላይ መመልከት ይችላሉ።
- ክፍል ኹለት ዘጋቢ ትዕይንቱ ዛሬ ሐሙስ በEOTC TV ላይ በአቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር ላይ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ።
https://www.facebook.com/283653831831696/posts/1663763603820705/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.