ዳረጎት ዘተዋሕዶ ቁጥር ሰባት መጽሔት በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ትደርሳለች!
በተከታታይ በስድስት ዲጂታል እትሞች ወደ እናንተ የቀረበችው ዳረጎት መጽሔታችን እነሆ ሰባተኛው ዕትሟ ወደ እናንተ ሊደርስ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል፡፡
አስተያየታችሁን አድርሱን ዳረጎት በእናንተ ንባብ እንዴት አገኛችኀት?
መጽሔቶቻችንን ለምትፈልጉ www.daregot.com ላይ በነጻ ይገኛል፡፡
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @daregotmedia
ለአስተያየት @DaregotMediaComment_bot

Forwarded from Daregot Media (yise)
Daregot 7th Magazine.pdf
2.9 MB
‹‹ሩፋኤል›› (ጳጉሜን 3) እና የልጅነት ትዝታዬ !…
በየዓመቱ ጳጉሜን 3 ሲሆን ከጓደኞቼ ጋር በጠዋቱ እንነሳለን፡፡ ከእኛ ቤት ፊት ለፊት ካለው
ለምለም ሳር እንሰባሰባለን፡፡ ሰማይ ሰማዩን እናያለን፡፡ ከሰማይ የምንጠብቀው ከዝናብ ጋር
የሚወርድ በረከት ስላለ በዚህ ቀን ዝናብ አልዘነበም ማለት… በቃ ዕደለ ቢስነት ነው፡፡
የሩፋኤል ጠበል በቀጥታ ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ነዋ፡፡ ስንሰማ ያደግነውና
ታላላቆቻችንም ሲያደርጉት ያየነው በዚህ ቀን ዝናብ ሲዘንብ እራቁት ሆኖ በደስታ እዘለሉ
መጠመቅ ነው፡፡ ሰማያዊ የበረከት ጥምቀት… እንዴት ደስ ይል ነበር……
ዝናቡ ሲዘገይ ይህንን ግጥም በዝማሬ እንጫወት ነበር፡-
…
ዝናቡ ናና ናና
ታዝለህ በጳጉሜን ደመና
ሩፋኤል ናና ናና
አዝዘው ይህን ደመና
ካፊያ ክፍክፍ… ክፍክፍ
ከሰማይ ደጅ በረከት አርግፍ
ዝናብ ዱብዱብ… ዱብዱብ
ለነፍሳችን ጽድቅ ለሥጋ ምግብ
…
ዝናቡ እስኪመጣ እያረፍንም ቢሆን እንዘምራለን… እንጨፍራለን… እንቦርቃለን፡፡ ልክ ዝናቡ
እንደመጣ (ገና ማንጠባጠብ ሲጀምር) ልብሳችንን ለማውለቅ እንጣደፋለን፡፡ ባዶ
መለመላችንን… ምንም ዓይነት ልብስ መልበስ ከበረከቱ የሚቀንስብን ስለሚመስለን
ውልቅልቅ… አይ ልጅነት! ማፈር የለ… መኩራት የለ… በቃ ለበረከት መጣደፍ ብቻ፡፡ ታዲያ
ዝናቡ ቀላልም ይሁን ከባድ ጉዳያችን አልነበረም፡፡ በዘናቡ መሐል እየዘለልን…
….
ሩፋኤል ገደፋዬ
እንደማዬ እንዳባዬ
ትልቅ ልሁን አሳድገኝ
ከክፉ ሁል - ታደገኝ
ጠበልህን ተጠመቅሁት
ዝናብ ሆኖ አገኘሁት
በጳጉሜን ወር ዓመቱ ሲያልቅ
በረከትህን ስንጠብቅ
ይኸው ሰማይ ተከፍቶልን
በረከትህ ወረደልን
የዛሬ ዓመት በዚች ቀን
እንመጣለን ልብስ አውልቀን….
…
ይህንና የመሳሰሉትን ጨዋታዎች ያለ መታከት እንጫወታለን፡፡ ለምን ሙሉ ቀን
አይዘንብም… እያረፍንም ቢሆን እንጫወታለን፡፡ ብዙ ዝናብ ሲወርድ ብዙ በረከት እንደወረደ
እናምናለን፡፡
ከዕለታት ባንዱ ቀን ታዲያ ዝናቡ አልዘንብ ብሎ … ሙሉ ቀን ‹‹ዝናቡ ናና ናና…›› ስንል
ውለን አመሸን፡፡ በሰማዩ ጌታና በሩፋኤል ተናደድን፡፡ ‹‹እንዴት ዝናብ ማውረድ ያቅታቸዋል?
ቀኑን ሙሉ እየለመናቸው እንዴት አይሰሙንም?›› የሚሉ ጥያቄዎችን እያነሳን መጨቃጨቅ
ጀመርን፡፡ አንደኛው ጓደኛችን ቆጣ ብሎ… ‹‹ከመካከላችን የሆነ ሌባ ወይም ውሸታም ልጅ
ከሌለ በቀር እንዴት ጌታ አይሰማንም? እራሳችንን እናጋልጥ… ምናምን…›› እያለ ያፋጥጠን
ጀመር፡፡ ‹‹አንተ ነህ ውሸታም! አንተ ነህ ሌባ!... አውቅሃለሁ አንተ ነህ… ባለፈው እሸት
ከሰው ማሳ ስትሰርቅ አላየሁህም?...›› እርስ በርስ መካሰስ ጀመርን፡፡
ጭቅጭቃችን ወደ ጠብና ድብድብ ሊያመራ ጥቂት ሲቀረው… መምሬ ጥበቡ በመንገድ
ሲያልፉ ጩኸታችንን ሰምተው ኖሮ ወደ እኛ መጡና ‹‹ልጆቼ… ምን ሆናችሁ ነው
የምትጨቃጨቁት?›› አሉን፡፡ እኛም የሆነውን ሁሉ ነገርናቸው፡፡ መምሬም እየሳቁ… ‹‹አይ
ልጆቼ… በሉ ቁጭ በሉና ላጫውታችሁ›› አሉን፡፡ እርሳቸው ትልቅ ድንጋይ ላይ ተቀመጡ፡፡
እኛ ደግሞ በለምለሙ ሳር ላይ በዙሪያቸው ተኮለኮልን፡፡ መምሬ ያኔ ከነገሩን
የማስታውሰው……፡-
‹‹…. እየውላችሁ ልጆች… ዛሬ ቀኑ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሩፋኤል የሚነግሥበትና
የሰማያት በሮችን ለበረከት የሚከፍትበት፣ ዕለተ ምጽአትም የሚታሰብበት ልዩ ቀን ነው፡፡
ሩፋኤል የሚለው የስሙ ትርጓሜ … ‹‹ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ…›› ማለት
ነው፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል ‹‹የሰላምና የጤና መልአክ›› ይባላል፡፡ ለእናንተም ከፈጣሪ ዘንድ
ሰላምና ጤናን አምጥቶ ይሰጣችኋል፡፡ በሰው ልጆች ላይ የሚወጣውን ደዌም ሆነ ቁስል
ይፈወስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ በሰው ቁስል ላይ የተሾመ
ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ይህም በመጽሐፈ ሄኖክ በምዕራፍ 6 እና
በምዕራፍ 10 ላይ ተጽፏል፡፡ የሰው ልጆች ከተያዙበት የኃጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ
በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ በበሽታ ሁሉ ላይ በሰው ልጆችም ቁስል
ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡
ለሴቶችም ልዩ ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል
አይለያትም፡፡ የተፀነሰው ሕፃንም እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡
ሴቶች በምጥ ጊዜ በሩፋኤል ስም አምላክን ሲማጸኑት ምጡን ያቀልላቸዋል፡፡ አያችሁ…
ሁላሁንም ከእግዚአብሔር ታዝዞ ተንከባክቦ የጠበቃችሁና የሚጠብቃችሁ እርሱ ነው፡፡
ሩፋኤል የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ወደ ከበረ ወደገነነ ወደ እግዚአብሔር ጌትነትም
ከሚያገቡ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ ብሎ ራሱ በመጽሐፈ ጦቢት
ምዕራፍ 12 ተቁጥር 15 ላይ ተናግሯል፡፡
ታዲያ ልጆች… የቅዱስ ሩፋኤልን በረከት ለማግኘት መሰብሰባችሁ መልካም ነው፡፡
ስትጠላሉና ስትደባደቡ ግን አይወድም፡፡
በዚህች ልዩ ቀን ሰማያት ስለሚከፈቱ ዝናቡን እንደጠበል መጠመቅ በረከት ያሰጣል፡፡ ነገር
ግን ዝናብ ባይዘንብም አትጨነቁ፡፡ ፈጣሪ ጸጋው ብዙ ነው፡፡ ዝናብ ባይዘንብም በምንጭና
በወንዝ መታጠብ ትችላላችሁ፡፡ በረከቱ ተመሳሳይ ነው፡፡ ደግሞ ዛሬ እናንተ ባታዩትም
ፈጣሪ ከላይ ሆኖ ሲያያችሁ ነበር፡፡ የቅዱስ ሩፋኤልን በረከት ለማግኘት መፈለጋችሁን
ያውቃልና ዝናቡ ቢቀርም በረከቱ አይቀርባችሁም፡፡
እየውላችሁ ልጆች… ጻድቁ እዮብ በሰይጣን ተንኮል ሰውነቱ ሁሉ ቆስሎበት ሳለ በዚህች
በጳጉሜ ወቅት ነው በውሐ ታጥቦ የተፈወሰው፡፡ ይህንን ትውፊት ደግሞ ኢትዮጵያ አክብራ
አቆይታዋለች፡፡ ሁሌም በየዓመቱ በጳጉሜ ወቅት ወደ ወራጅ ውሐዎች በመሄድ መታጠብ
በረከት አለው፡፡ በተለይም በሩፋኤል ዕለት፡፡ ስለዚህ አሁኑኑ ወደ ወንዝ ሂዳችሁ ሰውነታሁን
ታጠቡ፡፡ ልክ ዝናቡ ሲዘንብ የምታገኙትን ሁሉ ታገኛላችሁ፡፡ በሉ ሂዱ..››
…
መምሬን እጅ ነስተን ወደ ወንዙ እሽቅድምድም….
ከዓመት ዓመት ያድርሰን!!

Forwarded from Daregot Media (Bereket Gudisa)
የመስቀሉ ክብር በአባ ጊዮርጊስ ብዕር
በአምላኩ ደም የተቀደሰ ፣ ከፈጣሪው ጎን በወጣ ውኃም የተጠመቀ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለገነት ዛፎች አክሊል ፣ ለገዳም ዛፎችም ክብር የሆናቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለአሸናፊ የእግዚአብሔር በግ መሠዊያ የሆነው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ከእርሱ ምዕመናንን ለማተም የሚሆን የሕግና የሥርዓት ደምን ያንጠባጠበ ዕፅ ምን ዓይነት ነው?
የተከሉትን የበተናቸው ፣ ያመኑትንም የሰበሰባቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ምድርን የቀደሳት፣ ሰማይንም ያማተበበት፣ ዓለምንም ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ በረከት የባረከ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ተጨማሪ ያንብቡ 👉https://telegra.ph/የመስቀሉ-ክብር-በአባ-ጊዮርጊስ-ብዕር-09-26
#DaregotMedia
https://tttttt.me/daregot

ሆሣዕናና መስቀሉ
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ በመስቀል ላይ ከመዋሉ በፊት በዕለተ ሆሣዕና ሕዝቡ ሁሉ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው በእልልታ “በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” እያሉ በክብር ዘምረውለት ነበር፡፡
ክርስቶስን የማእዘን ራሷ ያደረገችው ኩላዊት ቤተክርስቲያንም በተመሳሳይ የሆሣዕናው ክብርና የዕለተ ዓርቡ መከራ ሲፈራረቅባት መመልከት የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጉዳዩ አሳሳቢ ሆኗል፡፡
በሆሣዕና ዕለት ለጌታችን እንደቀረበው ምስጋና ክብር ዛሬም ቤተክርስቲያን በየመድረኩና ዝግጅቱ በአንደበታቸው ምስጋናን ያቀርቡላታል፡፡ ኦርቶዶከስ ሀገር ናት፣ የቅርሳችን፣ የታሪካችን መሠረት ናት እያሉ ያንቆለጳጵሷታል፡፡
ስለ ሰላም፣ ስለጤና፣ ስለልማት በሚደሰኮርባቸው መድረኮች ሁሉ የክብር እንግዳ ነች ነገር ግን ቤተክርስቲያን ዓርብ ላይ ስትሆን ግን ፍርድ ይገባታል የሚሉት እኚሁ በዕለተ ሆሣዕና ያመሰገኑ አንደበቶች ናቸው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/ሆሣዕናና-መስቀሉ-09-26

Watch "መድኃኔዓለም ወይስ የግል አዳኝ- ግጥም ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ- "Medhane alem weys yegil adagn'' by d/n kesatebirhan" on YouTube
https://youtu.be/2T9kWYsC7w0
https://youtu.be/2T9kWYsC7w0
#ጾመ_ነቢያት_ክፍል_1_ብፁዓት_ዓይኖች
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
በዚህ በመጀመርያው ክፍል ትምህርት ስለ ብፅዕና ምንነትና ስለ ብፁዓን እንዲሁም ብፅዓን ስለተነገረላቸው የሐዋርያት ዓይንና ጆሮዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳሷል።
👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
ቀጣዩ ክፍል እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ

#ጾመ_ነቢያት_ክፍል_2
#አብርሃም_ቀኔን_ያይ_ዘንድ_ሐሤት_አደረገ
በዚህ በክፍል ሁለት አቅርቦታችን ሊያዩና ሊሰሙ ናፍቀው አረፍተ ዘመን ከገታቸው ነቢያት አርእስተ አበው አብርሃምን በስፋት ቃኝተነዋል። እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
#ዲ/ን_ከሣቴብርሃን_ገ/ኢየሱስ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/72thko8bYc4
ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇

#ጾመ_ነቢያት_የመጨረሻው_ክፍል
#ሰማዮችን_ቀድደህ_ምናለ_ብትወርድ
በዚህ የመጨረሻው ክፍል ከመሳፍንት መሴን ፣ ከነቢያት ደግሞ ዳዊትና ኢሳይያስን እናነሣሣና የሦስት ክፍል ትምህርታችንን እንጠቀልለዋለን።
እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI
ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
ክፍል ሁለትን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/72thko8bYc4
ሌሎችም እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ

Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#የልደት_ወረቦች
ወረብ 1 ቤዛ ኵሉ ዓለም
ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው።
የወረብ አፍቃርያን ሆይ:-
ስሙና ተጠቀሙ!
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk

#የልደት_ወረቦች_ጥናት
አንፈርዐፁ ሰብአ ሰገል
እስከ መቼ በጭብጨባና በእልልታ ብቻ ተገድበው ካህናትና ዲያቆናት በተመስጦ ሲወርቡ ምራቆን እንደዋጡ ዳር እንደተቀመጡ ይቀራሉ?
እነሆ ከመጎምጀት መዘጋጀት ብለን ግእዙ እንዳይቸግርዎ ትርጉሙን ለጸናጽል አጣጣሉም ምልክቱን አክለን የወረቡን ዜማ ከነ ቸብቸቦው እነሆ ብለናል።
ይስሙና ማኅሌቱን ይታደሙ
👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q

Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (ከሣቴብርሃን SG)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!
Kesatebirhanzetewahdo #EOTC #wereb
የልደት ወረቦች ጥናት 1- "ቤዛ ኵሉ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
የልደት ወረቦች ጥናት 2- "አንፈርዐፁ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q
ወረቦችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
ወረብ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLhbOeL45bKg06v1ZJ75nIDIeKJF2QHU6O
Kesatebirhanzetewahdo #EOTC #wereb
የልደት ወረቦች ጥናት 1- "ቤዛ ኵሉ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
የልደት ወረቦች ጥናት 2- "አንፈርዐፁ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q
ወረቦችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
ወረብ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLhbOeL45bKg06v1ZJ75nIDIeKJF2QHU6O
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
https://youtu.be/wmdguTXtePc
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
https://youtu.be/wmdguTXtePc
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#ኀዲጎ_ተስዓ
በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል ይሁኑ።
መልካም የልምምድ ጊዜ።
https://youtu.be/H5jOIwlaePs

#የኖኅ_መርከብ_በኢትዮጵያ
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ኖኅ መርከቡን የሚሠራው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ የየመሥሪያ ቤቱ ቢሮክራሲ እንዴት እንደሚያንገላታው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በምናባዊ ብዕሩ እንዲህ ያስቃኘናል።
ይስሙትና ይደነቁ ፣ይሳቁ ፣ ይራቀቁ።
https://www.youtube.com/watch?v=XOXW0mv8ylI

አዲስ መዝሙር እነሆ ተለቀቀ
💽 ዕሤተ ጸሎትየ ፈኑ ሚካኤል
👤 ዘማሪት ቤተልሔም ዘገየ
✍ ግጥምና ዜማ፦ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
👇👇👇
https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ

‼️ከሁለት አንዱ ገጥሞዎታል።
ወይ ለገዛ ልጅዎ አሪፍ መንፈሳዊ ስም ለማውጣት ተጨንቀዋል።
አሊያ "እንደው ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ስም ለሴት ልጄ ፈልግልኝ" ተብለው ተጠይቀዋል።
ይኼን በመገንዘብ ምርጥ ዐሥር መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞችን ከነሙሉ መረጃቸው ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇
https://youtu.be/bpo1O7Nx9CI