St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.06K photos
24 videos
12 files
465 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
የማይቀርበት!
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሣችሁ!
የዓለም ዓቀፍ የእናቶችን ቀን በማድረግ በእንጦጦ መናፈሻ (ፓርክ) የእግር ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡
የእናቶቻችንን ፍቅር ለመዘከር ኑ አብረን በእግር ጉዞው እንሳትፍ፡፡ የጤና ምርመራም እናድርግ! ሁላችሁም ተጋብዟችኃል! መግቢያ በነጻ!
ቀን፡ እሑድ ግንቦት 06/2015 ዓ.ም
ሰዓት፡ 1፡30-7፡300
#femtech #ethiopia #SPHMMC #womenshealth #walk #mothersday #ethiopia #startup #community #healthfair