St.Paul's Hospital Millennium Medical College
19K subscribers
2.08K photos
24 videos
12 files
468 links
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Download Telegram
As we celebrate World Patient Safety Day today, we are committed to ‘’ Improving diagnosis for Patient safety.
Let’s unite to uphold the highest standards and ensure a safer tomorrow. Happy World Patient Safety Day!  #WorldPatientSafetyDay#WorldPatientSafetyDay#PatientSafetyDay #SPHMMC #PatientSafety! #patientcare #PatientSafety #patientexperience
የ2017 ዓም 6ኛው ዓለም አቀፍ የህሙማን ደኅንነት ቀን ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ በአገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ ።
በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተከበረው ይህ ቀን "ደኅንነቱ የተረጋገጠ የተሟላ ምርመራ ለተሟላ ጤንነት" በሚል መሪ ሃሳብ የተመሠረተ ነው ።

በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት በጤና ሚኒስቴር የጤና ሥርዓት ኢኖቬሽንና ጥራት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር አባስ ሀሰን እንደተናገሩት ዜጎች ጥራት ያለው ፍትሕዊና ደኅንነቱ የተረጋገጠ የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል ።
በተጨማሪም የጤና ሥርዓቱን በ ቴክኖሎጂ በማዘመን ደኅንነቱ የተጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሥራዎች መጀመራቸውንም ተናግረዋል : :

ኮሌጁ ባስተናገደው በዚህ ኩነት በነገው ዕለትም በህሙማን ደህንነት ጉዳዮች ያተኮሩ የጥናት ጽሁፎች የሚቀርቡበት ጉባዔም ይካሄ ዳል ።
#patientsafetyfirst
#WorldPatientSafetyDay