የህዝቡን የልማት ጥያቄ በአግባቡ ለመመለስ የውስጥ ገቢ አቅምን ማሳደግ አማራጭ የሌለው ተግባር መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ካሰች ኤልያስ ገለጹ
ሣውላ፣ ሰኔ 12/2016 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን የ2016 ዓ.ም የሀብት አስተዳደር እና የገቢ አሰባሰብ ሥራዎች ልዩ ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ የዞኑ ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተክለማርያም በቀለ እና የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ተባበር ፍቅሩ የገቢ እና የሀብት አስተዳደር ተግባራት ላይ ሰነድ አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል።
የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ካሰች ኤልያስ እንደተናገሩት፥ ሀገሪቱን እየመራ ያለው ብልጽግና ፓርቲ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብለዋል።
ሉአላዊነታችንን ለማስከበር በሁሉም መስኮች የውስጥ አቅማችንን በማሳደግ የበለጸገች ኢትዮጵያዊ እውን የማድረግ ራዕይ ለማሳካት መረባረብ ይኖርብናል ሲሉ ወ/ሮ ካሰች ጠቁመዋል።
አክለውም የልማትና መልካም አስተዳደር ተግባራት በተሟላ መልኩ ማከናወን የሚቻለው ገቢን አሟጠን ስንሰበሰብ ብቻ ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ የማጠቃለያ ንግግር ባደረጉበት ዞኑ በሁሉም መስኮች እምቅ ያለው በመሆኑ ያለንን ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም ሁላችንም የበኩላችንን ኃላፊነት መወጣት አለብን ብለዋል።
የዘንድሮው የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ሊመራ እንደሚገባ የገለጹት ኢንጂነር ዳግማዊ፣ ሁሉም መዋቅሮች ለዚህም ተግባር ራሳቸውን ከወዲሁ ዝግጁ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።
የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው ዞኑ ከተደራጀበት ጊዜ ጀምሮ እየተንከባለለ የመጣ ዕዳ በመኖሩ ምክንያት የመንግስት ሠራተኞች የወር ደመወዝ በአግባቡ መክፈል አለመቻላቸውን ገልጸዋል።
ተሳታፊዎቹ አክለውም አሁን ያጋጠመውን የበጀት እጥረት ችግር ሁሉንም የገቢ አማራጮችን በመጠቀም የመንግስትን ገቢ በአግባቡ እንዲሰበሰብ ለማድረግ እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
በመድረኩ የጎፋ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ታደለ ያዕቆብን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ፣ የካቢኔ አባላት፣ የወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎችና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፣ የመንግስት ዋና ተጠሪዎች፣ የፋይናንስ፣ የገቢዎችና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
ስለ አብሮነታችሁ እናመሠግናለን !
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮች መረጃዎች እንዲደርሶት
በፌስቡክ :- https://www.facebook.com/gofazonecommunicationaffairs
በቴሌግራም :- https://tttttt.me/Gofazonecommunicationaffairs
በዩቲዩብ :- https://youtube.com/@goffazonecommunicationaffa5679
በቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@goffazonecommunic?_t=8dzED3aHE98&_r=1
በድረ-ገፅ :- www.gofazone.gov.et ይከታተሉን!

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የጎፋ ዞን አስተዳደር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳውላ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለሥራ ፈጣሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በዞኑ የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማሳደግ የሚያስችል የምክክር መድረክ አካሂዷል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሣውላ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2016 ዓ.ም የጎፋ ዞን አስተዳደር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳውላ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ለሥራ ፈጣሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በዞኑ የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማሳደግ የሚያስችል የምክክር መድረክ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ በተገኙበት አካሂዷል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳውላ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ እምቢበል ጥላሁን በግንዛቤ ማስጨበጫ ንግግራቸው እንደገለጹት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የፋይናንስ ተቋም ሆኖ፣ የመንግሥት የልማት አቅጣጫ መሠረት በማድረግ አዋጪ ለሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች ከሀገር ውስጥና ከውጪ የብድር ገንዘብ በማሰባሰብ የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት እንደሆነ ገልጸዋል።
አክለውም በዞኑም ለተለያዩ አዋጭ ፕሮጀክቶች ብድር በማመቻቸት እና በመስጠት ለአከባቢው ለውጥ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ እንዳለ ገልጸዋል።
ሥራ አስኪያጁ ለብድር የሚያስፈልጉ መሠረታዊ መስፈርቶችን ያብራሩ ሲሆን በዋናነት የሥራ ዕቅድ ጥናት (ቢዝነስ ፕላን) ፤ የተመዘገበ ካፒታል 500,000 በላይ፤የማምረቻ ቦታ (የግል/ የመንግስት እና ከግለሰብ በኪራይ የተገኘ) ፤ መሠረተ ልማት (መንገድ፣መብራት እና ውኃ)፤ ሕጋዊነት፣20% የራስ መዋጮ እንደሆነ ገልጸዋል።
በመድረኩ የጎፋ ዞን አስተዳዳሪ ኢንጅነር ዳግማዊ አየለ እንደገለፁት ልማት ባንኩ በሀገር ደረጃ ለሚታዩ ትላልቅ የኢንቨስትመንት ሥራዎች የጀርባ አጥንት በመሆን እያገለገለ እንደሚገኝ አብራርተው በዞነ የሚገኙ ባለሀብቶችም ከተቋሙ ጋር በጋራ በመሥራት ለዞኑ ዕድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጠይቀዋል።
አስተዳዳሪው አክለውም በሣውላ ከተማ የኢንዱስትሪ ዞኖችን ለመፍጠር እንዲሁም በዞኑ በተለያዩ መዋቅሮች በግብርናው ዘርፍ ኢንቨስት ለማድረግ በአከባቢው የሚገኙ ባለሀብቶች እና አመራሮች በጋራ መስራት እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል።
በዞኑ በልማት ባንኩ ብድር አግኝተዋ ዘመናዊ የእርሻ ትራክሮችን በመግዛት እና በተለያዩ ዘርፎች ተሠማርተው ውጤታማ የሆኑ ባለሀብቶች ልማዳቸውን ለለሎች ባለሀብቶች አጋርተዋል።
በመጨረሻም የቅንጅት ስራው በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለጽ ለተፈጠረው መድረክ ልማት ባንኩ የዞኑን አስተዳደር አመስግነዋል።
በመድረኩ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የከተማና መሠረተ-ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ ወሰኔ ፣ የሣውላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢርቦላ እርኮ ፣ የተለያዩ መምሪያ ኃላፊዎች ፣ የሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች ፣ የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ ሣውላ ካምፓስ ዲን ፣ የሣውላ ማረሚያ ተቋም ኃላፊ ፣ እና ባለሀብቶች ተሳታፊ ሆነዋል።

Forwarded from kassahun abayneh
የጎፋ ዞን አስተዳደር የዩቱብ ቻናልን subscribe በማድረግ ወቅታዊ እና አዳድስ መረጃዎችን ያግኙ !
በቻናሉ
➡️ እና ኦይዳ ህዝቦች ባህል ፣ ወግ እና እሴት ይተነተናል
➡️በዞኑ የሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ መስህቦች ይዳሰሳሉ
➡️ የዞኑ እምቅ የተፈጥሮ አቅምና የኢንቨስትመንት አማራጮች ይቀርባሉ !!
እርሶም ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ( link ) በመጫን ላይክና ሰብስክራይብ ያድርጉhttps://youtu.be/5IhUk2P9Hb4?si=T5KrYwmPk5nTWJB_

YouTube
የጎፋ ዞን አስተዳደር የዩቱብ ቻናልን subscribe በማድረግ ወቅታዊ እና አዳድስ መረጃዎችን ያግኙ !
የጎፋ ዞን አስተዳደር የዩቱብ ቻናልን subscribe በማድረግ ወቅታዊ እና አዳድስ መረጃዎችን ያግኙ !
በቻናሉ
➡️ የጎፋ እና ኦይዳ ህዝቦች ባህል ፣ ወግ እና እሴት ይተነተናል
➡️በዞኑ የሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ መስህቦች ይዳሰሳሉ
➡️ የዞኑ እምቅ የተፈጥሮ አቅምና የኢንቨስትመንት አማራጮች ይቀርባሉ !!
እርሶም ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ( link ) በመጫን ላይክና ሰብስክራይብ ያድርጉ…