የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.03K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#የኬኒያው_ኢየሱስ!!

#እንግዲ_ንቁ_ዘመኑ_አልቋል!!
ኢየሱስ ነኝ ንግግሬ ቀልድ አይደለም ዓለምን ለማዳን ነው የመጣሁት ይላል፡፡
#ይህ ሰው ኢየሱስ ነኝ ማለቱ ብቻ አይደለም ይህን ሰው ተከትሎ አዎ ኢየሱስ ነው ብሎ ያመኑ በርካቶች መኖራቸውን ሃይማኖታዊ ስርዓት መከወናቸው በሄደቤት መስገዳቸው ሌላ አስፈርና አስደንጋጭ ክስተት ነው፡፡
#በርካቶችን ኢየሱስ ነኝ በሚል እያጠመቀ እያስከተለም ያለው ከኒያው ሃሰተኛ ክርስቶስ በሰማይ ያለው አብ ወደ ምድር ልኮኛል ይላል በድፍረትም!!
#ኢየሱስ ነኝ ንግግሬ ቀልድ አይደለም ዓለምን ለማዳን ነው የመጣሁት፡፡
ለሚጠየቁት ጋዘጦቾች እራሱን ሲያስተዋዋቅ ልጄ ወደ ምድር ሂድና ቃሌን አስተምር የሚያምን አምኖ አንተን የሚከተል እርሱ የዘላለም ሕይወት ያገኛል ብሎኛል አባቴ ለዚያ ነው የተላኩት ስል በካሜር ፊት ራሱን በድፍረት ያስተዋውቃል!!
#ይህ ግለሰብ እስከዛሬ እንደሰማናቸው ሐሰተኛ አስተማሪዎች ታምራትን አደርጋለሁ፤ ከፈጣር ተቀብቻለሁ፤ ወዘተ ተረፈ የሚሉ ቃላቶችን አይጠቀምም!!
ቀጥታ አድራግና ፈጣርያችሁ ኢየሱስ እኔ ነኝ ይላችኋል እነርሱም ተንበርክኮ ይሰግዱለታል፡፡
ይህ ግለሰብ ባለትዳርና የ 8 ልጆች አባት ነው፡፡
#የእርሱ ኢየሱስ ነኝ ከማለቱ ይባስ ሚስቱ ደግሞ እንዲህ ስትል ትናገራለች አዎ የእኔ ባል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
ያው ኢየሱስ ስራውን አጠናቆ ስሄድ ዳግም እንደሚመጣ ቃል ገብቶልን ነበር የሆነ ያ ነው፡፡ ሄደ ያን ጊዜ አሁን ተመልሶ መጣ፡፡
እኔን ስቃይ ወደ ሌለበትና ዘላለማዊ ደስታ ወደ ሞላበት ቦታ እየመራ ሊወስደን ነው የመጣው፡፡
እኔም አድሎኛል የእርሱ ሚስት ለመሆን የልጆቹ እናት ለመሆን ችያለሁ፡፡

ተደፍተውም የሚሰግዱ በርካቶች ናቸው የራሳቸው ሕመምና ፀሎት ስኖራቸው በቅርብ ያለ አምላካችን ስሉ
ጸሎታቸውን እሩቅ መሄድ ሳይ