የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.3K photos
132 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
#ካውንስሉ_ድጋፍ_አደረገ

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያን ካውንስል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለስድስት የምገባ ማዕከላት እና በአማራ ክልል አጣዬ ከተማ ለሚገኙ ተረጂዎች የአልባሳት ደጋፍ አደረገ

ካውንስሉ አባል ቤተ እምነቶችን በማስተባበር ቀጣይ የድጋፍ ስራዎችን እንደሚያደርግም የተነገረ ሲሆን ተመሳሳይ ድጋፎችንም በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰበታ ከተማም አድርጓል።