የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.68K subscribers
9.3K photos
132 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
ውድ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቤተሰቦች ካውንስሉ ከሰሞኑ ተሰቶት የነበረው 20ሺህ ካሬ ቦታ የሚመልከታቸው አካላት ሊያስረክቡን ፍቃደኛ እንዳልሆኑ አሳውቀን እንደነበር ይታወሳል።

ጉዳዩን በተመለከተ የካውንስሉ የቦርድ አባላት እና የቤተክርስቲያን መሪዎች አነጋግረን የነበረ ሲሆን ምላሻቸውን እንደሚከተለው ይዘንላችሁ ቀርበናል።

https://youtu.be/EGQr8TK9Wuw
#መብት_ልመና_የለውም #የካውንስሉ_ቦታ_ይመለስ #ካውንስሉ_የጋራ_ድምጻችን_ነው!!!

ውድ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቤተሰቦች ካውንስሉ ከሰሞኑ ተሰቶት የነበረው 20ሺህ ካሬ ቦታ የሚመልከታቸው አካላት ሊያስረክቡን ፍቃደኛ እንዳልሆኑ አሳውቀን እንደነበር ይታወሳል።

ጉዳዩን በተመለከተ የካውንስሉ የቦርድ አባላት እና የቤተክርስቲያን መሪዎች አነጋግረን
የነበረ ሲሆን ምላሻቸውን እንደሚከተለው ይዘንላችሁ ቀርበናል።
https://youtu.be/Fq8-DQAW6Lw