#አስቸኳይ_ጥሪ
#ለሁሉም_ሚዲያዎች
#ረቡዕ_ሐምሌ_14 #ከቀኑ_09_ሰዓት
በአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የፀደቀ 20,000 ሽህ ካሬ ሜትር ቦታ የወንጌል አማኞችን ለሚወክለው ካውንስል ተሰጥቶ ነበር። ነገር ግን ካውንስሉ ቦታውን እንዳይወስድ የሚሰሩ አካላት ተፈጥረዋል። ይህ ለምን ሆነ መፍትሄውስ ምንድን ነው? Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
በመሆኑም ይሄንን እና ሌሎች ከወንጌላውያን አብያተ ርክስቲያናት ላይ የተወረሱ ቦታዎችን አስመልክቶ የፊታችን ረቡዕ ሐምሌ 14/2013ዓ.ም ከቀኑ 09:00 ሰዓት በካውንስሉ ጽ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ እና በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስለሆነም ጉዳዩ የሁሉም ወንጌላውያን ስለሆነ ሁላችሁም የመንፈሳዊ ሚዲያዎች እና ጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የምትፈልጉ ማንኛውም የሚዲያ አካል በጽ/ቤቱ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
ተጨማሪ ማብራሪያው ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=KKPYeDXFVuM

YouTube
ህጋዊ ካርታ እያለው መሬት አልባ የሆነው ካውንስልለካውንስሉ መንግስት ያስረከበውን ቦታ አልሰጥም ያለው ማነው?