#የኢትዮዽያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል_ከሪል_ላይፍ_ሚኒስትሪ_ጋር በመተባበር ከተለያየ አብያተክርስቲያናት ህብረት ለተወጣጡ አገልጋዮች #ደቀመዝሙር_አድራጊ_ቤተክርስቲያን_ሚናዋ_ምንድነዉ? በሚል ርዕስ #ስልጠና_ተሰጠ። ስልጠናዉ ግንቦት 16 እና 17 ቀን 2015ዓ/ም የሚከናወን ሲሆን ዛሬ በተጀመረዉ የስልጠና ጊዜ የካዉንስሉ መንፈሳዊ ዘርፍ ክፍል ሃላፊ ፓስተር ስንሻት ተካ ፕሮግራሙን በፀሎት አስጀምረዋል። የካዉንስሉ ፅህፈት ቤት ሃላፊ መጋቢ ጌትነት ለማ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን “ደቀመዝሙር ለማድረግ መጀመሪያ ደቀመዝሙር መሆን ያስፈልጋል ሌሎቹን ደቀመዝሙር ለማድረግ ደግሞ መትጋት ያስፈልጋል” ብለዋል። ከሪል ላይፍ ሚኒስትሪ የመጡ አገልጋዮች ጥናታዊ ፅሁፎችን በማቅረብ ስልጠናዉን የሰጡ ሲሆን ስልጠናዉ ግንቦት 17 ቀን 2015ዓ/ም የሚጠናቀቅ ይሆናል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦https://youtu.be/tv9Rkx0HuiU
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦https://youtu.be/tv9Rkx0HuiU
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
#የኢትዮዽያ_ወንጌል_አማኞች_አብያተክርስቲያናት_ካዉንስል_ከዋን_ኢን_ክራይስት_ኢንተርናሽናል_ሚኒስትሪ_ጋር_በመተባበር ከተለያየ አብያተክርስቲያናት ህብረት ለተወጣጡ አገልጋዮች #የአመራር_ዘይቤዎች በሚል ርዕስ በጉዲና ቱምሳ የመሰብሰቢያ አዳራሽ #ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናዉ ግንቦት 29 እና 30 ቀን 2015ዓ/ም የሚከናወን ሲሆን ዛሬ በተጀመረዉ የስልጠና ጊዜ የካዉንስሉ መንፈሳዊ ዘርፍ ክፍል ሃላፊ ፓስተር ስንሻት ተካ ፕሮግራሙን በፀሎት አስጀምረዋል። ስልጠናዉን የተሰጠዉ ከሪል ላይፍ ሚኒስትሪ ከአሜሪካን ሃገር በመጡ ጥንዶች ሬቨረንድ እስቴሲ ኒኮል አና ሬቨረንድ ኢቫን ሲመንስ ሲሆኑ የዋን ኢን ክራይስት ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ የሚኒስትሪው ዳይሬክተሮች ናቸዉ።በስልጠናዉ አምባገነናዊ አመራር፣ጣልቃ የማይገባ አመራር፣የማህበራዊ እኩልነት አመራር፣ዉጣ ዉረድ የሚያበዛ አመራር እና የአሰልጣኝ አመራር በሚሉ ሃሳቦች ስልጠናዉ ተሰቷል። ኢቫንጀሊካል ቲቪ ያነጋገራቸዉ የስልጠናዉ ተካፋይ አገልጋዮች በስልጠናዉ ተጠቃሚ መሆናቸዉን ገልፀዋል።ስልጠናዉ ግንቦት 30 ቀን 2015ዓ/ም የሚጠናቀቅ ይሆናል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/tmelkKyRnYs
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/tmelkKyRnYs
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍3
#ሁለንተናዊ_ለውጥ_እና_ዕድገት_ለወጣቶች በሚል መሪ ቃል በአርባምንጭ ከተማ #ስልጠና_ለወጣቶች መሰጠቱን ተገለፀ፡፡
ስልጠናው፤ በአርባምንጭ እና አካባቢዋ አጥብያ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስትያናት ህብረት በወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ የተዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው በአርባምንጭ ጋሞ ባህል፣ ምርምር እና ኮንፍረንስ ማዕከል ከ1500 በላይ ለሆኑ ወጣቶች መሰጠቱን ነው የተገለጸው፡፡
ይህም ቃለ ሕይወት ቤ/ክ በወጣቶች ስብዕና ላይ አስገራሚ ስልጠናዎችን በመስጠት ትውልድን እየቀረፀች መሆኑን ተገልጿል፡፡በመክፈቻው፤ የሕብረቱ ወጣቶች ሰብሳቢ ወጣት አሻግሬ ስምኦን ስለ ፕሮግራሙ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን በዋናነትም ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ርዕሰ ጉዳዮች አንስተዋል።ስልጠናው፤ በክርስታናዊ ወጣት ስነምግባር፣ ቤ/ክ የሚያቅ እና የሚወድ ትውልድ መፍጠር፣ ስራ ፈጠራና ስራን እንደ ተልዕኮ መፍጠር፣ አቀብተ እምነት እና የሕይወት ክህሎት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተሰጥቷል፡፡
በአሰልጣኝነት፤ አገልጋይ ዮሴፍ በቀለ ስራ ፈጠራና ስራን እንደ ተልዕኮ፣ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ዐቅብተ ዕምነት፣ ዶ/ር ምህረት ደበበ የአዕምሮ ውቅር፣ መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ክርስቲያናዊ የወጣት ስነምግብር በዝማሬ ደግሞ መስከረም ጌቱ፣ ሰላም ደስታ፣ረታ ጳውሎስ፣ ሙሉአለም የህብረቱ መዘምራንና የአምልኮ መሪዎች አገልገለዋል።አሰልጣኞቹ፤ ከተለያዩ ሀገሪቱ ክፍል የመጡ እንዲሁም በማሰልጠን ልምድ ያላቸው ሲሆኑ የወጣቱን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማሳደግ ስልጠናው ቁልፍ ሚና አለውም ተብሏል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/EGBCC
ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/_YQj2_oxohk

👍1