የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
9.69K subscribers
9.08K photos
131 videos
1 file
1.55K links
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።

"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Download Telegram
በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ም/ፕሬዚደንት #ሐዋርያ_ዮሐንስ_ግርማ_የተመራው_ልዑክ ወደ #በተባበሩት_አረብ_ኤምሬቶች እና #በመካከለኛው_ምስራቅ [1.በእስራኤል 2.በኳታር 3.በግብጽ 4.በባህሬን 5.በጅቡቲ 6.በሳውዲ 7.በቤሩት 8.በኩዌት 9.በየመን]
የሚገኙ የወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያናት በሕብረት የሚሰሩበት የጋራ አደረጃጀት የተከናወነ ሲሆን ልዑኩ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ከኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ኡመር ሁሴን ጋርም ተገናኝቶ ተወያይቶአል ።

#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ -https://youtu.be/eIQ2PeyOHN0
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
👍53