የገስትሀውስ አገልግሎት ከመስመር እየወጣ ነው!ወቅታዊ ጉዳይ
https://youtube.com/watch?v=ZFYM8vA3nYA&si=glVokzN1-rZkCSkk

YouTube
የገስትሀውስ አገልግሎት ከመስመር እየወጣ ነው!ወቅታዊ ጉዳይ
ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook https://www.facebook.com/Evangelical…

❤20👍9😢2
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክረስቲያን መንበረ ፓትርያሪክ በመገኘት በጋራ ጉዳይ ላይ ወይይት አደረጉ።
ሰኔ 16/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ከብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኦሮሚያ የሃይማኖት ተቋማር ጉባኤ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር በሰላም ጉዳይ በተለይም በማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚነሱትን ግጭቶች በምክክርና በወይይት መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክራዋል።
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ፅ/ቤት ሃላፊ ፓስተር ጌትነት ለማ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክረስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደሰታ በመግለፅ ፣በሰላም ጉዳይ ላይ እንደ ሃይማኖት ተቋም በርካታ ስራዎችን በጋራ እንሰራለን ሲሉ ገልጸዋል።
በምክክራቸውም ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ በምክክርና በውይይት መፍታት እንደሚችሉ አንስተው ፣ በቀጣይም በአንድነት ብዙ ስራዎችን መስራት እንደሚችሉ ገልጸዋል።
ዜናውን ያደረሰችን ባልደረባችን
ቤተልሔም ደረጄ ናት

❤20👍4🙏4
ታቦር ኢቫንጄሊካል ኮሌጅ በሥነ-መለኮት የትምህርት ያሰለጠናቸውን 47 ተማሪዎች ተመረቁ።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አካል የሆነው ይህ ኮሌጅ በመደበኛ፣ በማታ እና በክረምት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 21 ተማሪዎችን በሚስዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም እና በመደበኛና በርቀት መርሃ ግብሮች በሚስዮሎጂ በዲፕሎማ ያሰለጠናቸውን 26 ተማሪዎችን አስመርቋል። ሲል በማህበራዊ ገጹ ላይ አሳውቋል።

👍1
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ከቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ፌሎሺፕ ጋር በመተባበር በነቀምትና በሆሳዕና ከተማ ለመሪዎች ስልጠና ተሰጠ።
ሰኔ 7/2017 ዓ.ም በነቀምት በተደረገው ስልጠና 60 መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ሰኔ 14/2017 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ በተደረገው ስልጠና ላይ 35 መሪዎች ተሳትፈዋል ።
የካውንስሉ የልጆች አገልግሎት ተወካዮች በሰልጠናው ላይ የተገኙ ሲሆን በቀጣይም በሁለት ወራት ውስጥ 120 ሺህ ልጆችን በወንጌል ለመድረስ በተለያዩ ከተማ ዘመቻ እንደሚካሄድና ለዚህም ዘመቻ ከ2000 በላይ ልጆችን የማሠልጠን ስራ እንደምሰራ የቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ፌሎሺፕ አስተባባሪ ወንጌላዊት አልማዝ ገልፀዋል።
ከዚህ ቀደም በጂማ ከተማ ተመሳሳይ ስልጠና የተሠጠ ሲሆን ትልቅ ወጤት በማስገኘቱ ከእነዚያም ወስጥ 12 መምህራን የስምንት ቀን የቻይልድ ኢቫንጀሊዝም ስልጠና እየወሰዱ እንደሆነ ተገልጿል:።
በሐምሌ ወረ በጂማ ከተማ ከአምሳ በላይ ለሆኑ ሕጻናት ለአምስት ቀን የሚቆይ ስልጠና እንደሚሰጥ እንድሁም በአላባና በባህርዳር ከተማ ተመሳሳይ ስልጠና እንደሚሰጥ ተገልጿል።

❤10👍9
የዘማሪ አስፋው መለስ ስድስተኛው አልበም በተመለከተ ጋዜጣዊ መገለጫ ተሰጠ።
ሰኔ 24/2017 ዓ.ም የዘማሪ መጋቢ አሰፋው መለሰ ስድስተኛውን "አንተን አልጣ እንጂ" በሚል ርዕሰ የተዘጋጀው ሐምሌ 6 ቀን የሚመረቀውን አልበም በተመለከተ በሳሮማሪያ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ።
ይህ የመዝሙር አልበም በማቴዎስ ወንጌል 6፥31 ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይም “በ20 ዓመታት የአገልግሎት ጊዜዬ በማግኘትም በማጣትም ጌታን ብቻ አላጣውትም።” ሲል መጋቢ ዘማሪ አስፋው ተነግሯል።
የዘማሪ አስፋው መለሰ ስድስተኛ አልበም 2 አመታትን እንደፈጀ የተገለፀ ሲሆን በውስጡም 11 መዝሙሮችን መያዙ ተነግሯል።
ዘማሪ አስፋው "ብዙ ዘመን ራራህልኝ"፡ "በጅምር አይቀርም የኔ ነገር"፡ "ትላንት ዛሬ አይደለም"፡ "የሩቅ ህልሞቼ" እና "ይሁን" ከዚህ በፊት ለወንጌል አማኞች ያደረሳቸው የዝማሬ አልበሞች ናቸው።
አልበሙም ሐምሌ 6/2017 ዓ.ም በልደታ ጉባኤ አግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የወንጌል አማኞች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እንደሚመረቅ እና ዝማሬዎቹም ሐምሌ 6 በፓስተር አስፋው መለሰ ክራይስት ግሎሪ ዩቲዩብ ገጹ ላይ እንደሚለቀቅ ተገልጿል ።
#ለበለጠ_መረጃ
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/
ዩትዩብ፡ - https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
ቴሌግራም፦ https://tttttt.me/EGBCC
tiktok :- https://www.tiktok.com/@evangelical_tv
ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!

❤10🔥6