ከዚህ በፊት የአስተዋወቅኳችሁ መልካም ቻናል ነበር። የእንግሊዝኛ ቋንቋን የሚያስተምር።
እነሆ አሁንም በyoutube መጥተዋል። በሳምንት አምስት ጊዜ ለማስተማር።
በተለይ #አረብሀገራት እና #ባህርማዶ ያላችሁ ወዳጆቼ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ ነበርና ይሄው መልሳቸውን ይዤ መጣሁ።
https://www.youtube.com/channel/UC5eaN4pd0N46g7BNvKLU_iA?sub_confirmation=1
👆🏿👆🏿👆🏿
በመግባት ሰብስክራይብ በማድረግ ተወዳጇቸው።
በጎ ስራ ለሚሰራ እውቅና መስጠቴ ይቀጥላል።
@yismakeworku

👍6😢1
👍4
#አረብሀገራት የምትገኙ ወገኖቼ ሳውዲ አረቢያ ለሚኖሩ ዜጎቻችን ትኩረት እንዲሰጣቸው የምትፈልጉ:
"ትኩረት ሳውዲአረቢያ ለሚገኙ ዜጎቻችን" ብለው ከ15 ሰከንድ የማይረዝም ቪዲዮ ቀርፀው ወደ www.instagram.com/27advs ላይ ይላኩ። ከዛም በቀጣይ ዩቲዩብ ላይ እንለቀዋለን።
የመጀመሪያው ዙር #አረብሀገራት ያሉ ወገኖች ብቻ ይሳተፉ። ከዛ ደግሞ ወደሌሎች ሀገራት እንዞራለን።
በሉ! አረብ ሀገራት ያላችሁ ወዳጆቼ ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን እንድረስ።