⏫⏫የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ያለው ሰላም ለማጠናከር አዲግራት ለመጎብኘት የመጡ የኤርትራ ህዝብ በደማቅ የአዲግራት ህዝብ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
በነገው እለት ደሞ በዛላምበሳ አከባቢ የዕርቅ ድግስ ይደረገል
ሰላም peace one love
Adigrat #tigray #Ethiopia
@Yenetube @Fikerassefa
በነገው እለት ደሞ በዛላምበሳ አከባቢ የዕርቅ ድግስ ይደረገል
ሰላም peace one love
Adigrat #tigray #Ethiopia
@Yenetube @Fikerassefa
በቃፍታ ሸራሮ ብሔራዊ ፓርክ ከትላንት ጀምሮ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱ ተገለፀ፡፡ እስካሁን ድረስ ቃጠሎው እንዳልቆመ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ቃፍታ ሸራሮ; በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የሚገኝ ብሔራዊ ፓርክ ነው፡፡
#Ethiopia
#Tigray
Via:- ሚሊዮን ሀይለስላሴ
@Yenetube @Fikerassefa
#Ethiopia
#Tigray
Via:- ሚሊዮን ሀይለስላሴ
@Yenetube @Fikerassefa
Message from the U.S. Embassy
#Tigray #Ethiopia
- የአሜሪካ ኤምባሲ እንዲሁም የአውሮፓ ዩንየን በNov 2022 የተደረሰውን የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲጠበቅ እና በምንም መልኩ ወደ ግጭት እንዳይገቡ አሳስባለች።
ሁለቱ ቡድኖች ስምምነቱን እንዲጠብቁ እና በአፈጣኝ ወደ ውይይት መድረክ እንዲመጡ አመላክቷል። አሜሪካን ይህንን እንደምትደግፍ አሳውቃለች።
International Community is watching Us

👍27👎2😁1