ዛሬ ሆንግ ኮንግ የተካሄደው አጠቃላይ አድማ ከተማይቱን አሽመድምዶ ውሏል። ሰራተኞች ወደ ሥራ ገብታቸው ለመሄድ አልቻሉም። 200 የሚሆኑ የአውሮፕላን በረራዎች ለመሰረዝ ተገደዋል።
በቻይና የሚደገፉት የከተማይቱ መሪ ኬሪ ላም ተቃዋሚዎቹ ከተማይቱን “እጅግ አደገኛ ወደ ሆነ ሁኔታ እየገፉ ነው” ሲሉ ነቅፈዋል።ተቃዋሚዎቹ ኬሪ ላም ከሥልጣን እንዲወርዱ በተደጋጋሚ ቢጠይቁም መውሪዋ አልተቀበሉትም። መንግስት ህግና ስርአት ለማስጠበቅ ቁርጠኛ ነው ብለዋል።
ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በተካሄዱት የተቃውሞ ስለፎች የታሰሩት እንዲፈቱ ተቃዋሚውዎች ያቀረቡትን ጥያቄም መንግሥት እንደማይቀበለው መሪዋ ገልፀዋል።ተቃዋሚዎቹ ከተማይቱን መመለሻ ወደ ሌለው ጎዳና እያመርዋት ነው። ኢኮኖሚዋንም ጎድተዋል ሲሉ ነቅፈዋል።
#VOA
@YeneTube @FikerAssefa

በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ፣ ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ ጥቃቶች አራት ሰዎች እንደተገደሉ የወረዳዎቹ ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ 5 ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል።
#VOA
@YeneTube @FikerAssefa
#VOA
@YeneTube @FikerAssefa
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀሙሩ ጉዪ ቴቦ ቀበሌ የሰፈሩ ተፈናቃዮች "ላለፉት ሶስት ወራት የእህል ድጋፍ በመቋረጡ ከ10 በላይ ሕፃናት በምግብ እጥረት ሞቱ" ሲሉ ገለፁ፡፡
የወረዳውና ዞኑ አደጋ ሥጋት አመራር ፅህፈት ቤት ኃላፊዎች ድጋፉ የተቋረጠው ለሦስት ወር ሳይሆን ለሁለት ወር ነው ካሉ በኋላ ለበላይ ባለሥልጣን አመልክተው መልስ እየተጠባበቁ መሆናቸውን ተናግረዋል፤ ስለ ህፃናት መሞት የሰሙት እንደሌለም ገልፀዋል:: የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በበኩሉ፣ ድጋፉ የዘገየው እህል ለማድርስ በዝናብ ምክንያት መንገድ ስለማያስገባ ዕርዳታው በፍጥነት በገንዘብ መልክ ይሰጣቸዋል ሲሉ አስታውቀዋል::

ሆንግ ኮንግ ውስጥ ዛሬ የዓመቱ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ቢሆንም ተማሪዎች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ውለዋል።
የሁለተኛ ደራጃ ተማሪዎች ትምህርት ቤት መግባታቸውን ትተው ለዲሞክራስያዊ ንቅናቄ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ሲሉ በመናፈሻ ቦታ ተሰባስበው ውለዋል።የተቃውሞ ሰልፈኞቹ ንጋት ላይ የባቡር በሮችን በማገድ የሰዎች ማመላለሻ ባቡሮች እንዳይንቀሳቀሱ አድርገው ነበር።ትላንት ደግሞ ዲሞክራስያዊ መብቶችን የሚጠይቁት ተቃዋሚዎች ወደ ዓለምቀፍ አይሮፕላን ማረፍያ ተደራሽነት እንዳይኖር ሲሉ መንገድ ላይ ያሉትን መሰናክሎች በእሳት አጋይተዋል። በአውሮፕላን ማረፍያ ውስጥ ወዳሉት አውቶብሶች የሚያስገባውን በር ዘግተዋል።የትራንዚት ክፍል ባለሥልጣኖች የባቡር አገልግሎትን ለማቆም ተገደዋል። በተቃውሞው ምክንያት አንዳንድ የአውሮፕላን በረራዎች ስለተሰረዙ መንገደኖች ወደ መሀል ከተማ ለመመለስ ለሰዓታታ ያህል በእግር ለመጓዝ እንደተገደዱ ተዘግቧል።

"የኢህአዴግን ወህደት አልቀበለውም"
#VOA_Audio
መወሃድን ካለብን ጊዜው አሁን አይደለም!! ውህደቱን ከመጀመርያው ጀምሬ ተቃውሜያለው!!
"መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ለVOA ማምሻውን እንደተናገሩት።
@Yenetube @Fikerassefa

ኦነግ አመራሮቹ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡና የት እንደታሰሩ እንደማያውቅ ገለፀ!
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ከፍተኛ አመራሮቹና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱ ከታሰሩ አሥራ አምስት ቀናት ቢያልፉም ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።ግለሰቦቹ ስለሚገኙበት ሁኔታ ፓርቲው ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቻቸውም ጭምር እንደማያውቁ ተናግረዋል።
የኦሮምያ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጂብሪል መሐመድ በበኩላቸው ግለሰቦቹ የት እንደሚገኙ እንደሚታወቅ ገልፀዋል። “ታስሮ ፍርድ ቤት ያልቀረበ፣ወይንም የምርመራ ውጤቱ ያልተጀመረ፣ ወይንም ተመርምሮ መዝገብ ያልተደራጀበት ሰው የለም” ብለዋል።ግለሰቦቹ የታሰሩት ኢትዮጵያ ውስጥ በደረሰው የሰው ሕይወት መጥፋት፣ አካል መጉደል እና ንብረት መውደም ተጠርጥረው እንጂ ከፖለቲካ ፓርቲ ሥራቸው ጋር በተያያዘ እንዳልሆነም ተናግረዋል።
#VOA
@YeneTube @FikerAssefa1

በመጪው ነሃሴ ከኬኒያ ወደኢትዮጵያ በሚገባው አንበጣ ምክንያት እስከ 1 ሚሊየን ሰው ሊራብ ይችላል- ፋኦ
የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ)ባለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት፤ ደግሞ በቀጣዩ ነሃሴ ከኬኒያ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የበርሃ አንበጣ በቶሎ በቁጥጥር ስር ካልዋለ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ሊራብ እንድሚችል አመላክቷል፡፡
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ)ባለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት፤ ደግሞ በቀጣዩ ነሃሴ ከኬኒያ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የበርሃ አንበጣ በቶሎ በቁጥጥር ስር ካልዋለ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ሊራብ እንድሚችል አመላክቷል፡፡
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
በአሁኑ ሰዓት ከ10 ሺ በላይ ሰዎች የእኛን ሰብዓዊ ድጋፍ ይሻሉ - ያሬድ ሹመቴ
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ህልፈት ተከትሎ በነበረ ጥፋት እና ሁከት ሳቢያ ብዙዎች ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለው፤ ንብረታቸውንም በማጣት አስቸኳይ የሆነ የሰብዓዊ ድጋፍን ይሻሉ፡፡ጥምረት ለሰባዓዊ ድጋፍ የተሰኙ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና በጎፍቃደኞች ስብስብ ላለፉት አምስት ዓመታት መሰል ችግሮች ሲያጋጥሙ በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት ግቢ ውስጥ በመገኘት የቁሳቁስ ድጋፎችን ያሰባስባሉ፡፡ከዚህ ቀደም ቅስቀሳዎችን የሚያደርጉት በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ የነበረ ሲሆን አሁን ግን በነበረው የኢንተርኔት መቋረጥ ሳቢያ እርዳታ ለማሰባሰብ እንደዘገዩ ገልጸው ከጊዜያዊ ማከማቻቸው ከነበራቸው መጠባበቂያ አንድ አይሱዙ የሚሆን የምግብ ድጋፍ በሻሸመኔ ለተጎዱ ወገኖች ልከዋል፡፡ይሁና በአሁን ሰዓት ከቀይ መስቀል በተቀበሉት መረጃ መሰረት 10,415 ሰዎች ተፈናቅለው አስቸኳይ እርዳታ እንድሚሹ የሰብዓዊ ድጋፍ ጥምረት በጎፍቃደኛ እና አስተባባሪ የሆነውን አርቲስት ያሬድ ሹመቴ ለአሜሪካ ድምጽ ገልጿል፡፡ከመጪው ሰኞ ጀምሮም በትያትር ቤቱ ቅጽር ግቢ ውስጥ በመሆንን ከገንዘብ ውጪ ያሉ የዓይነት ድጋፎችን እንደሚያሰባስቡ አስታውቀዋል፡፡

ዓረና በትግራዩ ምርጫ አይሳተፍም!
የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት በትግራይ ክልል በሚካሄደው ምርጫ ኢ- ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት እንደማይሳተፍ ገለፀ።ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ ነው ይህ ያለው። መግለጫውን አስመልክቶ ይህን ያሉት የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ ናቸው።

Audio
አቶ ዳውድ ኢብሳ "ቁም እሥር ላይ ነኝ" አሉ!
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመንግሥት ፀጥታ ኃይል ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ከተከለከሉ ከ10 ቀናት በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።ከኦነግ ደምብና ከእርሳቸው እውቅና ውጭ የሆነ ስብሰባም በጉለሌው ፅህፈት ቤታቸው መካሄዱን ገልፀዋል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አራርሳ ቢቂላ ስብሰባው የአቶ ዳውድን ሊቀመንበርነት ለመቀማት አይደለም ብለዋል።አቶ ዳውድ ኢብሳ ለምን ቤት ውስጥ እንደታጎሩ ለመጠየቅ ወደ ፌዴራልና አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተደጋጋሚ ሙከራ ብናደርግም አልተሳካም ብሏል የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ።

ፖሊስ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች መያዙን ገለፀ!
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ሙከራው በመዝናኛ ቦታዎች አካባቢ ቦምብ ከማፈንዳት፤ አድፍጦ ጥቃት እስከመፈጸም የደረሰ ነበር ሲል የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ነበር ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ሙከራው በመዝናኛ ቦታዎች አካባቢ ቦምብ ከማፈንዳት፤ አድፍጦ ጥቃት እስከመፈጸም የደረሰ ነበር ሲል የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
የዘንድሮው ሃጅ ተጀመረ!
ከእስልምና አበይት አዕማደ ሥርዓት አንዱ የሆነው ሃጅ ዛሬ በሜካ፤ ሳውዲ አረብያ ተጀምሯል።የኮሮናቫይረስ መዛመት ባሳደረው ሥጋት ምክንያት ዘንድሮ የሃጅና ዑምራ ተጓዦች ቁጥር ከወትሮ ያነሰ እንደሆነ ተነግሯል። በእስልምና እምነት አንድ ሙስሊም በህይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ሜካ ሂዶ ሥርዓቱን እንዲያደርስና አረፋን ወይም ኢድ አል አድሃን እንዲያከብር የሚጠበቅበት ሲሆን በዚሁ መሠረትም በየዓመቱ ከሁለት ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ምዕመናን ወደ ሜካ ይሄዳሉ። በዚህ ዓመት ግን በኮቪድ 19 ምክንያት ሃገር አቋራጭ መንገደኞች እንዳይገቡ ሳዑዲ አረቢያ በማገዷ በሥርዓቱ ላይና ለኢዱም የሚገኙት አንድ ሺህ የሚሆኑ የሃገሪቱ ተወላጆችና ከሣምንታት በፊት የተመረጡ የውጭ ተወላጅ ነዋሪዎች መሆናቸው ታውቋል።
በበአሉ ላይ የሚገኙት ዕድሜአቸው ከሃያ እስከ ዓመት ባለው ክልል ውስጥ ያሉ ሲሆኑ ወደ ሜካ ከመሄዳቸው በፊት የኮሮናቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው መሆኑ ተገልጿል። የሃጅ ሥርዓቱ ከመጀመሩ በፊትም፣ በየሆቴሎቻቸው ተወስነው እንዲቆዩ ተደርጓል።ለአምስት ቀናት የሚዘልቀው ሥርዓትና ኢድ በኋላም ለአንድ ሣምንት ያህል ተለይተው ወይም ኳራንቲን ላይ ሆነው መቆየት ይጠበቅባቸዋል።ሳውዲ አረብያ ከሁለት መቶ ሰባ ሺህ በላይ የኮቪድ 19 ህሙማን እንዳሏትና ወደ 2,800 የሚጠጋ ቁጥር ያለው ሰው በወረርሽኙ ምክንያት እንደሞተባት ታውቋል።

በትግራይ በሚካሄደው ምርጫ የባይቶና ፓርቲ እንደሚሳተፍ ገለፀ!
በትግራይ ክልል ለሚካሄድ ምርጫ ፍፁም የሚያሰራ ሁኔታ ባይኖርም እንሳተፋለን ሲል በክልሉ የሚንቀሳቀስ የባይቶና ፓርቲ አስታወቀ።ፓርቲው በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት በክልሉ ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስም ከማጠልሸትና ከማደናቀፍ ወጥቶ በቀረው የምርጫ ግዜ የፖለቲካ ምህዳሩ ለማስፋት ሊሰራ ይገባል ብሏል።
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
በትግራይ ክልል ለሚካሄድ ምርጫ ፍፁም የሚያሰራ ሁኔታ ባይኖርም እንሳተፋለን ሲል በክልሉ የሚንቀሳቀስ የባይቶና ፓርቲ አስታወቀ።ፓርቲው በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት በክልሉ ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስም ከማጠልሸትና ከማደናቀፍ ወጥቶ በቀረው የምርጫ ግዜ የፖለቲካ ምህዳሩ ለማስፋት ሊሰራ ይገባል ብሏል።
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
Audio
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከ2 ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱ ተገለፀ!
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ አልመሀል ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች በማንነታችው ላይ ያተኮረ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተናግረዋል።የቀበሌዋ ነዋሪዎች ከትናንት በስቲያ ከረፋዱ 5 ሠዓት ላይ በእርሻ ማሳዎቻችው ላይ እንዳሉ የታጠቁ ሰዎች ጥቃት ሊያደርሱባቸው ሲሉ ሸሽተው እንዳመለጡና ታጣቂዎቹ ንብረታቸውን በእሳት እንዳወደሙባቸው ገልፀዋል።ከሁለት ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ ለመውጣት መገደዱን አመልክተዋል።የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደርና የፀጥታ ጉዳዮች ምክትል ቢሮ ኃላፊ ስለጥቃቱ መረጃ አልደረሰኝም ብሏል።የድምፅ ዘገባው ከላይ ተያይዟል።

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያናና በጊዳ አያና በሚገኙ ጥቂት ወረዳዎች ኮቪድ-19 በስፋት እየተዛመተ በመምጣቱ ለጥቂት ቀናት የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንዲቆሙ ማድረጋቸውን የዞኑ አስተዳዳሪ ገልፀዋል።በነቀምቴ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ውስጥ ለኮሮናቫይረስ ተጋልጠው ህክምና ላይ ከነበሩ አንድ መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ሰዎች መካከል ሃምሣ ሰባቱ ማገገማቸውን ሆስፒታሉ አስታውቋል።
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1
#VoA
@YeneTube @FikerAssefa1