YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#Reminder - AAU

Regular undergraduate students registration for 2019/20 academic year is on September 16&17,2019(መስከረም 5 እና 6,2012)
@YeneTube @FikerAssefa
#Reminder

በቅርቡ የፀደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እጅ መጨባበጥን ይከለክላል፣ ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች የፊት መሸፈኛ ማድረግን ያስገድዳል። ይህንን አለማድረግ እስከ 3 አመት እስራትና እስከ 200,000 ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ያስቀጣል።

-ፎርቹን
@YeneTube @FikerAssefa
#REMINDER!!

በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ዛሬ ያበቃል!

በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት ከዛሬ ኅዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያበቃል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም በህዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከዛሬ ጀምሮ በአሮጌው የብር ኖት መገበያየት አይቻልም። የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታኅሣሥ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በወቅቱ መግለጹ ይታወሳል።ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም አሮጌ የብር ኖቶች በአዲስ የብር ኖቶች እየተቀየሩ መሆኑ ይታወቃል።

@YeneTube @FikerAssefa