YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ለራሳችሁ እና ለሚመጣው ትውልድ ተሟገቱ! 🌍

ለራሳችሁ ደህንነት እና ለወጣቶች የወደፊት ሁኔታ እንዴት እንደምትሟገቱ እወቁ።
ስለ መብታችሁ አስፈላጊ እውቀትን አግኙ።

በ "መሰረታዊ መብቶች" ላይ ጥልቀት ያለው የቨርቹዋል ስልጠና ላይ ተገኙ!
🗓 መስከረም 15, 2017 ዓ.ም
🕒 ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት
🔗 መመዝገቢያ: https://forms.gle/Vk2Yd44t8Cnba6Jm6

#Training #FundamentalRIghts #ChildRights #Mesirat
👍43