YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ከቻናላችን ቤተሰብ የተላከ።

ፍቅር....... ሰሞኑን የቀን ጅቦች በፌስቡክ ዘመቻቸው በከፍተኛ ሁኔታ የጭፍን ጥላቻና የሽብር ወረዎችን እንዲሁም የብሄርና የሀይማኖት ግጭት ለማምጣት እየዳከሩ ነው፡፡ ይህቺ ነገር ትጠቅማለችና ፖስት አርገት please!!

#Facebook ለይ የምናየውን የውሸትና የጥላቻ ዜናዎችና ወሬዎችን ለማስወገድ ማድረግ ያለብን ነገር

1, ዜናው በሰጠው ሰው ስም በስተቀኝ በሚገኘው #Setting ላይ ስንጫን መዘርዝሮች ይመጡልናል፡፡

2, ከመዘርዝሮቹ ውስጥ #Give_feedback_on_this_post የሚለውን ስንጫን ሌሎች መዘርዝሮች ይመጣሉ

3, ከመጡልን መዘርዝሮች ውስጥ #False_News ወይም #Hate_Speech አሊያም #spam የሚለውን መጫን
4, Block የሚለውንም በመጫን Done በማለት ውሸት መሆኑን ግብረመልስ ለ #Facebook በመስጠት ፌስብክ ራሱ እንዲዘጋው ማድረግ ይቻላለን፡፡

ይህንን በማድረግ ከቀን ጅቦች እራሳችሁን አድኑ።
ሰላም የየኔቲዩብ አባላቶች #Facebook ከ10 min በፊት መቋረጡ አረጋግጫለሁ የየኔ ቲዩብ ቤተሰቦች ጭንቀት አይግባችሁ ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑም ከስፍራው ያወጡ መረጃዎች ይጦቁማሉ።
@YeneTube @Fikerassefa
"#ሰላም_ለውዲቷ_ኢትዮጵያ
#ፍቅር_ለውዲቷ_ኢትዮጵያ
#አንድነት_ለውዲቷ_ኢትዮጵያ"

እኔ የበኩሌን በTelegram እንዲሁም በ#Facebook ላይ ለጥፊያለሁ እናንተስ ?

በተቻላችሁ አቅም ይህንን ፎቶ #Facebook ላይ በመለጠፍ አጋርነታችሁን አሳዩ ለሀገራችን!!