#Breaking... ኢዜማ ከፍተኛ አመራሮቹን በምርጫ አሳውቋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፓርቲው መሪ ተደርጎ ሲመረጥ አቶ አንዷለም አራጌ ምክትል መሪ ሆነዋል።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
#Breaking News - Ethiopian Sport
ሊጠናቀቅ ሁለት ጨዋታዎች ብቻ በሚቀሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዋናጫ ተፎካካሪዎቹ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዐት በጎንደር ስቴድየም ቀጠሮ ቢያዝላቸውም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ጎንደር ባለመሄዱ ፋሲል ከተማ በ#ፎርፌ #3 ነጥብ አግኝቷል።
እንደሚታውሰው ከዚህ ጫወታ በፊት ተስተካካይ ጫወታ ከ ውልዋሎ ጋር ካላካሄድን የዛሬውን ከፋሲል ጋር የሚያደርገውን ጫወታ እንደማያካሄዱ ትላንት ክለብ በሰጠው መግልጫ መናገራቸው ይታወሳል።
@YeneTube @FikerAssefa

#BREAKING: Active Mass Shooting situation in #Greenville #Texas.
Here's what we know:
-The shooting occured at "The Party Venue" off of the 380
-It was hosting a Texas A&M #Commerce homecoming party
- Atleast 20 injured and 3 dead
- Shooter at large
- Greenville ER on lockdown
Via:- SHNQ
@YeneTube @Fikerassefa

#Breaking
"ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል" ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት መሰረት ሲዳማ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን ለማስፈፀም ከ2.5 ሚሊዮን በላይ የምርጫ ካርዶች እና ቁሳቁሶች ተመድበዋል ሂደቱም ሙሉ ለሙሉ ሰላማዊ እንደነበር ምርጫ ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጠት ሂደት ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም እንደተከናወነ ይታወቃል፡፡
በድምጽ መስጫው ቀን ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቆ የህዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ላይ ይፋ ተደርጓል፡፡
Via:-EBC
@Yenetube @Fikerassefa

በ440 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ
በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተከሰቱ ግጭቶች ውስጥ ተሳትፈዋል በተባሉ 440 ተማሪዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የሳይንስ ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመሆን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እያጋጠሙ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት አየተከናወኑ ባሉ ስራዎችና ቀጣይ እርምጃዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
እርምጃው ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ ከትምህርት ገበታቸው እሰከማገድ የሚደርስ ቅጣት የሚደርስ መሆኑም ተመልክቷል።
በዚህ መሰረት እርምጃ ከተወሰደባቸው ተማሪዎች ውሰጥ ከ170 በላይ የሚሆኑት የአንድ ዓመት እገዳና ሙሉ በሙሉ ከተቋማቱ ማባረርን ያካትታል።
ከ270 በላይ ተማሪዎች ደግሞ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙሄል ክፍሌ ተናግረዋል።
ከዚህም በተጨማሪ በ10 መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ላይም እርምጃ መወሰዱን ጠቁመዋል።
ባለፈው ጥቅምት ወር በወልዲያ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተከሰተ ግጭት የተማሪዎች መሞትን ተከትሎ በሌሎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች አለመረጋጋቶች እየተስተዋሉ መሆኑ ይገለጻል።
ምንጭ፡- ኢዜአ
@YeneTube @Fikeeassefa

የዩክሬን አይሮፕላን ኢራን ላይ ተከስክሶ 176 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ዩክሬን አውሮፕላነቿ ወደ ኢራን ምንም አይነት በረራ እንዳያደርጉ አገደች።
@YeneTube @Fikerassefa
የዩክሬን አይሮፕላን ኢራን ላይ ተከስክሶ 176 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ዩክሬን አውሮፕላነቿ ወደ ኢራን ምንም አይነት በረራ እንዳያደርጉ አገደች።
@YeneTube @Fikerassefa
#Breaking ከዛሬ 5:00pm ጀምሮ በመላው አሜሪካ ሁሉም ተቋማት ለ2ሳምንት እንደሚዘጉና ሁሉም በየቤቱ ኳራንቲን በመሆን የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመከላከል እንደታሰበ ስለሰማሁ በቀራችሁ 5 ሰዓት የጎደላችሁን በማሟላት ወደ ቤታችሁ እንድትሰባሰቡ ይሁን::
ራቅ ያለ መንገድ የጀመራችሁም ብትመለሱ ጥሩ ነው::
ይህንንም ለማስፈጸም በመላው አሜሪካ ወታደር ሊሰማራ መሆኑንም ሰምቻለሁ:: መጠንቀቅ እንጂ መደናገጥ ተገቢ እይደለም:: ተባብረን ይህንን ወረርሽን ለማቆም ከፍተኛ ጥረት ማድረግ አለብን::
Via:- Fistum Arega
@YeneTube @FikerAssefa
ራቅ ያለ መንገድ የጀመራችሁም ብትመለሱ ጥሩ ነው::
ይህንንም ለማስፈጸም በመላው አሜሪካ ወታደር ሊሰማራ መሆኑንም ሰምቻለሁ:: መጠንቀቅ እንጂ መደናገጥ ተገቢ እይደለም:: ተባብረን ይህንን ወረርሽን ለማቆም ከፍተኛ ጥረት ማድረግ አለብን::
Via:- Fistum Arega
@YeneTube @FikerAssefa
#Breaking
የቀድሞው የነቀምት ከተማ አስተዳደር እና የፀጥታ ፅ/ቤት ኃላፊ በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸው ተሰማ፡፡ የቀድሞው የከተማዋ አስተዳደር እና ፀጥታ ኃላፊ አቶ ተሾመ ገነቴ ዛሬ በ10 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤታቸው ሳሉ መገደላቸውን ሰምተናል፡፡ወሬውን ለሸገር የተናገሩት የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ናቸው፡፡አቶ ተሾመ በማን እንደተገደሉ በምርመራ ላይ መሆኑንም የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊው ለሸገር ተናግረዋል፡፡
Via Sheger FM

#Breaking በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 23 ደርሰዋል።
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ዐቢይ «ከ800 በላይ ሰው እስካሁን ምርመራ ያደረገ ቢሆንም 23 ሰው ገደማ በዚህ ቫይረስ መጠቃቱ ተረጋግጧል» ብለዋል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ዐቢይ «ከ800 በላይ ሰው እስካሁን ምርመራ ያደረገ ቢሆንም 23 ሰው ገደማ በዚህ ቫይረስ መጠቃቱ ተረጋግጧል» ብለዋል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
#Breaking
በምዕራብ ወለጋ በጸጥታ ምክንያት እየተካሄደ በነበረው ኦፕሬሽን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ኢንተርኔት ከዛሬ ጀምሮ ይለቀቃል፡፡
የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይህ እንዲሆን የወሰነው፤ በክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራው ልዑክ አካባቢውን ለቀናት ከጎበኙ በኋላ ነው፡፡
አቶ ሽመልስ ከጉብኝታቸው መልስ ዛሬ እየሰጡ ባለው መግለጫ በአከባቢ አንጸራዊ ሰላም በመስፈኑ ከዛሬ ጀምሮ በተወሰኑ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት ወደ ቦታው ይመለሳል ብለዋል፡፡

#Breaking የግድቡ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ።
ሙሌቱ ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ/ም ማለዳ መጠናቀቁ ተገልጿል።
የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በያዝነው ክረምት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ መባሉ የሚታወስ ነው።
Alain
@Yenetube @Fikerassefa
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ።
ሙሌቱ ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ/ም ማለዳ መጠናቀቁ ተገልጿል።
የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በያዝነው ክረምት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ መባሉ የሚታወስ ነው።
Alain
@Yenetube @Fikerassefa
#Breaking
ዛሬ በጀኔቫ የተካሄደው የዓለም ጤና ድርጅት አባል አገራት ጉባዔ ኢትዮጵያዊው የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኻኖም በድጋሚ ድርጅቱን ለአምስት ዓመታት እንዲመሩ ዛሬ መርጧቸዋል። ዶ/ር ቴዎድሮስ ድርጅቱን ለሁለተኛ ሥልጣን ዘመን እንዲመሩ የድርጅቱ የበላይ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ብቸኛው ዕጩ አድርጎ ያቀረባቸው ባለፈው ጥር ነበር።
ዶ/ር ቴዎድሮስ ሁለተኛውን ዙር የሥልጣን ዘመናቸውን በመጭው ነሐሴ ይጀምራሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ዶ/ር ቴዎድሮስ ለሕወሃት ድጋፍ ሰጥተዋል በማለት፣ በድጋሚ እንዳይመረጡ ድጋፉን እንደነፈጋቸው ይታወሳል። ሌሎች በርካታ አገራት ግን ዶ/ር ቴዎድሮስ የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም ዙሪያ ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅታዊ ምላሽ እንዲሰጥ ብቁ አመራር ሰጥተዋል ብለው ሲያወድሷቸው ቆይተዋል።
[ዋዜማ ራዲዮ]