#ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ (አዳማ ካምፓስ ) እና ኢትዮ ስማርት ኮሌጅ (አድዋ ካምፓስ) ላይ የከፍተኛ አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ እርምጃ ወሰደ
ኤጀንሲው የፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ አዳማ ካምፓስ የእውቅናና ፈቃድ ባልተሰጠባቸዉ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂና አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን መዝግቦ በማስተማሩ ምክንያት በተደጋጋሚ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጠው መሆኑን አስታውሷል።
ይሁን እንጂ ተቋሙ ማስጠንቀቂያውን ወደ ጎን በመተው በአዳማ ካምፓስ በፋርማሲ የትምህርት መስክ የእውቅና ፈቃድ ሳይኖረዉ ተማሪዎችን በመቀበል እያስተማረ መሆኑ ተደርሶበታል።
በተጨማሪም በአድዋ የሚገኘው ኢትዮ ስማርት ኮሌጅ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና በማስተር ኦፍ ሳይንስ ኢን አካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የተሰጠውን እዉቅና እና ፈቃድ በመጠቀም በሰባት የኤም ቢ ኤ ዘርፎች የእውቅና ፈቃድ እንደተሰጣቸው በማስመሰል የተሳሳተ መረጃ ሲያሰራጭ ተደርሶበታል።
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-11-19-3
@Yenetube @Fikerassefa