#በኢትዮጵያ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ ባለሀብቶችን ለመሳብ እንደሚያስችል ፕሬዚዳንት
#ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ገለፁ።
ፕሬዚዳንቷ
#በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የኢንቨስትመንት
#ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር በባቡርና በአየር ትራንስፖርት ኢትዮጵያ ያላት አቅም ባለሀብቶችን
#ለመሳብ ያስችላል ብለዋል።
ኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ በሀገሪቱ ልማት ላይ ሚና እንዳለው ታምናለች ብለዋል ፕሬዚዳንቷ ባደረጉት ንግግር።
ምንጭ ፦ FBC
@yenetube @mycase27