YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ጋምቤላ

ከሰዕታት በፊት ጋምቤላ ላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁሄታ የከተማ ሱቆችና እንቅስቃሴዎች ቀዝቅዘው ታይተዋል።

የጋምቤላ ነዋሪዎች እንደተናገሩት ምንም አይነት ችግር ከመፈጠሩ በፊት የሚመለከተው አካል ምክንያቱን ቢያጣራልን ብለውናል
©bdu
@YeneTube @Fikerassefa
#ጋምቤላ አሁን ምንም የለም ነገር ግን የግጭት ወሬዎች በስፍት አሉ። ነዋሪዎች ከፍተኛ ስጋት አላቸው ምክንያቱ በቅርብ ጊዜያት በሀገራችን እንደታዩት አይነት ረብሻዎች ፍራቻ ነው። ይህ በእንዲ እንዳለ በክልሉ ተወላጆች መካከል አለመግባባት እንዳለ ይነገራል በውል ምክንያቱ ባይታወቅም ።

©ስሜ እንዳይጠቀስ።

@YeneTube @Fikerassefa
#ጋምቤላ

ዛሬ አሁን ማምሻውን በጋምቤላ የአኝዋክ እና የኑዌር ተወላጆችን ስብሰባ ተደርጎ ተጠናቁዋል።

ስብሰባው ሁለቱን በተለያዩ አዳራሽ የተደረገ ሲሆን ይህ ማለት ፍራቻ እንዳለ ጠቁዋሚ ነበር። እንደ ምንጮች ከሆነ የአኝዋክ ተወላጆች የዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ችግሮችን በሰፊው አንስተዋል።

©ስሜ እንዳይጠቀስ።

@YeneTube @Fikerassefa
#ጋምቤላ ከወሬ ውጪ እንጂ ሰው መደበኛ ስራውን እየሰራ ነው።

የፀጥታ ሀይሎች በብዛት መግባታቸውም እየተነገረ ነው።

በዛሬው እለትም በየቀበሌው በሰላም ዙርያ ስብሰባ እይተደረገ ነው። ነገር ግን ሰብስባው እንደድሮ ነው ማለት በግዳጅ ነው።.

የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች የተለመደውን ስራ በተገቡው መልኩ መስራታችሁ ቀጥሉ አትረበሹ።

©ስሜ እንዳይጠቀስ።
@YeneTube @Fikerassefa
#ጋምቤላ በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት ከ9 ሺህ 500 በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል!

የክልሉ መንግስት እንደገለጸው በግጭቱ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ታጣቂዎቹ የኢትዮጵያን እና የክልሉን ሰንደቅ ዓላማዎች እንዲሁም ሌሎች ቁሳቁሶችን ዘርፈው ወስደዋል።

የተፈናቀሉት በኑዌር ዞን በላሬና በጂካዎ ወረዳዎች ሥር የሚገኙ የአራት ቀበሌ ነዋሪዎች መሆናቸው ተመልክቷል። የጋምቤላ ክልልና ደቡብ ሱዳን ሰፊ ድንበር የሚጋሩ ከመሆናቸዉ ጋር ተያይዞ በድንበር አካባቢ በተፈጠረው ግጭት ድንበር አቋርጠው የገቡ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልጿል።

Via Gambella Region Press Secretariat

@Yenetube @Fikerassefa
#ጋምቤላ

በጋምቤላ ከተማ ከጠዋት 2.30 ጀምሮ ከባድ መሳሪያን ጨምሮ ተኩስ እየተሰማ መሆኑን የከተማ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ተናግረዋል።

ይህን ተከትሎ በከተማዋ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል፣ከፍተኛ ስጋት ተፈጥሯል ብለዋል። ግጭቱ በኑዌር ጎሳ እና በአኝዋክ ጎሳ መካከል ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።

ዛሬ ከተቀሰቀሰው ግጭት ቀደም ብሎ ትናንት ለሊት ከአኝዋክ ጎሳ በኩል ሁለት ሰዎች በጥይት በመገደላቸው የተነሳ ግጭቱ እንደተቀሰቀሰ ገልፀዋል።

Via:- አዩዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa
👍17😭116🔥4