YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ዲላ ዩንቨርስቲ 2ተኛ አመት እና ከዛ በላይ ያሉ ተማሪዎች መስከረም 29 -30 መሆኑን በለጠፍው ማስታወቂያ አሳውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
#ዲላ_ዩንቨርስቲ

ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መስከረም 21 እና 22 በቅጣት መስከረም 23 ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ወደ ዩንቨርስቲው እንድትገኙ ገልጷል።

አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መስከረም 26 እና 27 በቅጣት መስከረም 28 ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ወደ ዩንቨርስቲው እንድትገቡ አሳስቧል።