YeneTube
የቤንሻንጉል ክልል ቃል አቀባይ አቶ መለሰ በየነን በስልክ አግኝቼ በዳንጉር ወረዳ ስለተከሰተው የሰው ህይወት መጥፋት ጠይቄአቸው ይህን መልስ ሰጥተዋል! "እስካሁን ባለኝ መረጃ በትናንትናው እለት የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል። ሁለቱ ሰዎች የአማራ ብሄር ተወላጆች ሲሆኑ 11 ሰአት ገደማ ምርት እየሰበሰቡ በነበረበት ወቅት በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፎ ተገኝተዋል። ከዛ በሁዋላ አንድ የጉሙዝ ተወላጅ…
ማንብክ እና አከባቢዋ ወደ ሰላም እየተመለሰ ነው!!
ማንብክ እና አከባቢዋ የተነሳውን ግጭት አካባቢውን በሚቆጣጠረው ኮማንድ ፖስት ስር የሚገኙ ወታደሮች ጣልቃ ገብተው #ያበረዱት ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዐት አንጻራዊ ሰላም መስፈኑንም ሰምተናል።
@Yenetube @Fikerassefa
ማንብክ እና አከባቢዋ የተነሳውን ግጭት አካባቢውን በሚቆጣጠረው ኮማንድ ፖስት ስር የሚገኙ ወታደሮች ጣልቃ ገብተው #ያበረዱት ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዐት አንጻራዊ ሰላም መስፈኑንም ሰምተናል።
@Yenetube @Fikerassefa