ቃል ሳይሆን ተግባር እንሻለን
#ኦነግ #OLFየኦሮሞ ነጳነት ግንባር የምክርቤቱን ውሳኔ በጥርጣሬ አይን እንደሚያየው እና አስታውቋለ እንዲሁም።
#የፊንፊኔና #ድሬዳዋ በህግ በታሪክ መሬቱ የኦሮሞ ህዝብ ሀብትና የኦሮሞ አካል ስለሆነ የነዚህን ሁለቱን የኦሮምያ ከተማዎች ጉዳይ በአስቸኮያ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ፍታሃዊ ውሳኔ እንዲያገኝ ጠይቋል።
#OLF @YeneTube @Fikerassefa